rasteferi
6.9K posts


(ዘ-ሐበሻ ዜና) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተገጠመለት የUltra-High Temperature (UHT) ወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካን ዛሬ በይፋ አስመርቋል። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት አዳነች አቤቤ፣ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
አዲሱ ፋብሪካ ወተት ጥራቱን ጠብቆ ያለ ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) እስከ ስድስት ወራት ድረስ እንዲቆይ የሚያስችል የላቀ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም ነው። ይህ አሰራርም ለረጅም ዓመታት በገበያ ላይ የቆየውን የ 'ሾላ ወተት' የማምረት አቅም በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያሳድገው እና ለተጠቃሚዎች ይበልጥ ተደራሽ እንደሚያደርገው ተገልጿል።
በመርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ ፋብሪካው ከውጭ የሚገባውን ምርት በሀገር ውስጥ ምርት በመተካት የውጭ ምንዛሬን በማዳን ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት እንዲሁም በርካታ የስራ እድሎችን እንደሚፈጥር ተናግረዋል። አያይዘውም ተወዳጅ የሆነውን የሾላ ወተት ምርት ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለማዳረስ እና የወተት አቅርቦት እጥረትን ለመቅረፍ ፋብሪካው ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ መሆኑን አስምረውበታል።
የግሩፑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ በበኩላቸው፣ አዲሱ ፋብሪካ አቅሙን ማሳደጉን ተከትሎ ከአርሶ አደሮች የሚሰበሰበው የወተት መጠንም በከፍተኛ ደረጃ እንደሚጨምር እና ይህም የአርሶ አደሩን ኑሮ ይበልጥ ለማሻሻል እንደሚያግዝ አብራርተዋል። በዚሁ የምረቃ ስነ-ስርዓት ላይ፣ ጥራቱን የጠበቀ ወተት በቋሚነት ለድርጅቱ ሲያቀርቡ ለቆዩ አርሶ አደሮች የተመረጡ የወተት ላም ዝርያዎች፣ የገንዘብ ሽልማት እና የእውቅና ምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።
የአዲሱ ፋብሪካ ምርቶች የሆኑት ሾላ ወተት፣ የተለያዩ የአይብ አይነቶች እና አይስክሬም፣ በኩዊንስ ሱፐርማርኬት (Queens Supermarket) እና በድርጅቱ የችርቻሮ መሸጫ ሱቆች በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ እንደሚቀርቡ በዘገባው ተመላክቷል።

AM

@OrtodoxMD @RAS_EPHI Do people pay that amount for simple ድርቆሽ ፍርፍር ?
English

.@RAS_EPHI took his girl to #MarcusAddis restaurant feeling like a king 👑
She opens the menu… closes it… opens it again… then looks him dead in the eye and says “I’ll have the Dirkosh Firfir” 3,500 birr. FOR FIRFIR.
He said “baby that’s not an entrée, that’s a breakup fee.”
Waiter brought two bills. One for her. One for the relationship. She paid both.
#DirkoshFirfir #MarcusAddis

English

@BahruLeges3231 @fetanewbaburu እስበን ሳይሆን ማስቢያችሁ ብጥስጥሱ እንዴት እንደወጣ ለማወቅ ያክል ነው
AM

@Chuchu179780 @NatnaelMekonne7 How you know I support any form of government in this miserable country?
English

@lucasasefa @NatnaelMekonne7 And it is funny you support ብሄረተኛ/ዘረኛ regime and yet accuse us of being ዘረኛ 😂
English

አትርሱኝ ባዮች በዝተዋል
እቺ የተረሳች አርቲስት ደግሞ ምን እያለችን ነው ወገን? በቃ የተረሳና ህዝብ የጠላው አርቲስት እንደገና ወደህዝቡ ለመመለስ ሲፈልግ የፖለቲካና የእምነት ካርድ የሚመዝባት ሐገር ሆነች ማለት ነው ኢትዮጵያ? አሁን ይሄ የአጋዘን ድምፅ ያለው የራሱን ድምፅ ራሱ መልሶ መስማት የማይችል ዘፋኝ በዘመነ ህውሀት ለሱ ቅርብ የነበሩ ባለስልጣኖች ያን ሁሉ በደል ሲያደርሱብን ጭጭ ብሎ፥ ያ ሁሉ አማራ ሲገደል፣ ያ ሁሉ ኦሮሞ ሲጨፈጨፍ፣ በአደባባይ እናት የልጅሽ ሬሳ ላይ ተቀመጭ ስትባል፣ ከአራት መቶ በላይ ጋዜጠኞች በእስር ቤት ሲታጎሩ፣ ሴቶችና ወንዶች በእስር ቤት ሲደፈሩና ሲገደሉ፣ እሱ ያዲሳባ ህፃናት ሴቶችን ሰብስቦ ከበሮ ሲደልቅ የነበረ ሰው፥ ያ ሁሉ መአት በወያኔ ሲፈፀምብን አንዲት ቃል ያልተነፈ አፈ ትብ፥ ዘፈኑም ስላልተሳካለትና ህዝብ ስለጠላው ብን ብሎ ጠፍቶ ከርሞ አሁን ወደዘፈኑ አለም ለመመለስና በታለንቱ ያጣውን የህዝብ ፍቅር መልሶ ለማግኘት የመረጠው መንገድ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስም በክፉ ማንሳት መሆኑ ይገርማል።
ብዙዎቹ እንደዚህ ናቸው። በሞቀበት አዳሪዎች፣ እወደድ ባዮች ናቸው። ነገ የሳይበሩ አለም ግልብጥ ብሎ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ቢያወድስ ደረቱ ላይ ፎቷቸውን ተነቅሶ ይመጣል። ሁሉንም እናውቃቸዋለን። ማን ምን አይነት personality እንዳለውና ማን ከልቡ ሐገሩን እንደሚወድ ከኛ የተሰወረ አይደለም።
አሁን አሁን ልክ እንደዚህ ታለንት አልባ ዘፋኝ ብዙዎች ዝናና ጆሮን ለማግኘት ፖለቲካ መነካካትን እንደስትራቴጂ ሲጠቀሙ እያየን ነው። እንደውም ባለፈው አንድ ራፐር ነኝ ባይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሃሺሽ በማሰራጨትና ከፆታ ትንኮሳ ጋር በተያያዘ በህግ ተጠያቂ መሆኑ እንደማይቀር ሲገባው በቅርቡ ከሐገር ሸሽቶ የፈረደበት የተቃውሞ ፖለቲካን ተቀላቅያለሁ ሲል ሰምቻለሁ። የከሰረ አርቲስትና ጭብጨባ የናፈቀው ከያኒ ሁሉ የፖለቲካና የብሔርን መስመር አልፎ የሰውን ልብ ለማግኘት ሲሞክር ማየት ያሳቅቃል። ያልተረዱት ነገር ይህ አይነቱ አካሄድ ግዚያው ላይክና ኮመንት ቢያስገኝም ከረጅም ግዜ ጥቅም አንፃር ለነሱ የበለጠ አክሳሪ መሆኑን ነው።
እና እቺም አስታውሱኝ አትርሱኝ ባይ ድክሞ ዘፋኝ ወደሚዲያው ለመመለስ የመረጠችበት መንገድ አስቂኝ ነው።

AM

@Chuchu179780 @NatnaelMekonne7 If you know him personally you wouldn’t ask his father ethnic background. በዘር ቆጠራ ያበደ የመሃይም ድኩማን ስብስብ
English

@lucasasefa @NatnaelMekonne7 I know him personally he is from Gurage stock በደም but he is of Ethiopian heritage /national and he js not a ጋላ national.
English

@nahom_r @Chuchu179780 @NatnaelMekonne7 ምድረ ቅል እራስ ድኩማን ዘር ቆጣሪ ሁላ with this ages and century ቁጭ ብላችሁ ዘር ስትቆጥሩ አታፍሩም ? ቱ !
AM

@Chuchu179780 @NatnaelMekonne7 ተመስገን ገብረ እ/ግዚአብሄር ብሎ ጉራጌ የለንም stay away from የጉራጌ እራስ retard!
AM

@NatnaelMekonne7 ልጁ ጉራጌ ነው ትግሬ አታርገው ደሞም ህወሀት አሁንም አለ እኮ አብይ የማንን political system እያስቀጠለ ነው ?
AM

Major Developments:- Ethiopia Loans 738.2 million dollars to South Sudan.
Ethiopia is providing a $738.2 million loan to finance South Sudan for the construction of the Paloch–Mathiang–Maiwut–Pagak road, a key cross-border highway project. The approximately 220–284 km route will link South Sudan’s oil-producing areas in Upper Nile State, starting from the Paloch oil fields, through Mathiang, Maiwut, and Pagak, to the Ethiopian border near the Gambella region. This infrastructure initiative, agreed upon in May 2023, aims to enhance connectivity, reduce transportation costs, and improve access for trade, humanitarian aid, and regional economic integration between the two nations.
The loan, approved by Ethiopia’s parliament in November 2024 following South Sudan’s ratification earlier that year, features oil-backed repayment terms. It includes a four-year grace period after project completion, followed by repayment over about ten years through crude oil supplies and possibly cash. Ethiopian contractors and consultants will handle the design and construction, with a concept design contract already signed with Stadia Engineering Works Consultant. Today April April24th, 2026, feasibility and design phases are advancing, with construction anticipated to begin soon, marking a significant step in bilateral cooperation for infrastructure development.




English

Egyptian intelligence is considered one of the strongest in the region and rivals the CIA.
Watch how they were able to apprehend a suspect wearing a suicide belt within seconds of surveillance and monitoring.
Unfortunately, it turned out he wasn't wearing a suicide belt but was concealing some papers, at which point the officer struck him. 😂
English

@NatnaelMekonne7 Execution should implemented to the people who committed serious heinous crime in Ethiopia useless judicial system.
English

በባህር ዳር ከተማ አሰቃቂ ወንጀል ፈጽሞ ተሰውሮ የነበረውና መቐለ ከተማ መኖሩ ተረጋግጦ በትግራይ ክልል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለው ያምራል አለበል አለሙ በዛሬው ዕለት እጁ ተጠርንፎ ወንጀሉን ወደ ፈፀመበት ባህር ዳር ከተማ እንዲገባ ተደረገ።
የከተማው ፖሊስም ተጠርጣሪውን ተረክቧል።
ያምራል አለበል አለሙ የአማራ ክልል ፀጥታ ኃይል አባል የነበረ ሲሆን ማህሌት ማሩ የምትባል አንዲት ወጣት ላይ እጅግ አሰቃቂ የአስገድዶ መድፈርና የግድያ ወንጀል ፈጽሞ ከባህር ዳር ቢሰወርም ከብዙ ክትትል በኋላ በመቐለ ከተማ በትግራይ ክልል ፖሊስ መያዙ ይታወሳል።
ተጠርጣሪውን ዛሬ የተረከበው የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ፥ “ የፖሊስ ተቋም የሕዝብ ደህንነትን ለመጠበቅ የቆመ ነው። የተጠርጣሪው አስነዋሪ ድርጊት የፖሊስን ተቋም በፍጹም አይወክልም “ ብሏል።
ድርጊቱ መላውን የክልሉን ሕዝብና የፖሊስ ሰራዊቱን በእጅጉ ያሳዘነ መሆኑን ገልጿል። አመላክተዋል።
አሁን ላይ ምርመራው እየተጣራ እንደሚገኝና የምርመራ ሂደቱ ተጠናቆ የፍርድ ውሳኔ ሲያገኝ ውጤቱ ለሕዝብ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።


AM

@tavern0712 @Deee_luul Shiterians are still cockroach refugees who still crawling back to the country they declared independence from.

English

@Deee_luul Thanks our Somali sister ❤️. 1 Somali is way better than 10 million shitopians
English

Good news… The Trump administration is considering lifting U.S. sanctions on Eritrea as part of efforts to reset diplomatic relations!
It is worth recalling what Hillary Clinton once said about Eritrea, according to U.S. diplomatic cables published by WikiLeaks: Eritrea is a bad example of good governance.!
What she meant reflects a broader Western concern about Eritrea’s model of self-reliance, especially after it rejected foreign aid and NGOs such as USAID in the mid-2000s. It was seen as a bad example for Africa, as other countries might follow the same path and move away from dependence on external assistance.
With the current administration shifting its approach to humanitarian aid in Africa and closing down USAID, it seems the time has come to reconsider and lift these sanctions.

English

Like.......If ‘democracy’ is working, why are people still facing war, hunger, and relying on IMF in Ethiopia? Meanwhile, Eritreans live in peace. Leadership speaks through reality.
#PeaceVsChaos #LeadershipMatters #RealityCheck #HornOfAfrica #EastAfrica #AfricaRising #TruthMatters
#FakeDemocracy #IMFDependency #WarAndHunger
English

@jhonking1945 @PiassaTube25 Illiteracy is a disease. ቅራቅንቦ comment አያስጠላችሁም?
Eesti

@PiassaTube25 የምን ጥበብ.. አሁን እኮ ቴዲ አፍሮ ፖለቲከኛ ሆኖአል.. ፖለቲካ ዘፍኖ አትንኩኝ ማለት ቆምሮ ብር አልከፍልም እንደማለት ነዉ.. ሆን ብሎ አግርቱዋን ወደ ባሰ ሁከት ለመክተት ምርጫ አንድ ወር ሲቀረው ልያበጣብጠን የልቀቀው የፋኖ ሽለላ ነዉ
AM

ከበባው፣
የቴዲን የቅርብ ወዳጅ አቶ ዩሱፍ ያሲንን እና ምክትል ስራ አስኪያጇን ማህሌት ሰለሞንን ትናንት ካሰሩ በኋላ፣ ማምሻውን ደሞ ወደአርቲስቱ መኖሪያ ቤት ሄደው እንደነበረው መዘገቡ ይታወሳል። ይሄ ሁሉ አላማው ሁለት ነው፣ አንድም በዙሪያው ያሉ ሰዎችን እንደቅርንጫፍ እየመለመሉ ቴዲን ብቻውን በማስቀረት መጨረሻ ላይ እሱን መብላት፣ ሁለትም በዚያውም 'ምን ይሉ ይሆን?' በማለት የህዝቡንና የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡን የልብ ትርታ ማዳመጥ።
በቴዲ ዙሪያ ያሉ ሰዎች ሲታፈኑ የህዝቡ ምላሽ ፍርሃትና ዝምታ ከሆነ፣ ቴዲን ማፈንና የፈለጉትን ማድረ፣ ኡርጎ በጮጮ ነመጠጣትን ያህል የቀለለ ይሆንላቸዋል። ህዝቡ ፈርጠም ካለ ግን፣ 'ሲነቃ ይቀራል' ብለው ቢያንስ ለጊዜው ያፈገፍጉና፣ አድፍጠው ፕላን ቢ ያሰላሉ። ሰለዚህ፣
ህዝቡ ቢያንስ ለአንድ ሳምንት በቴዲ ሙዚቃ የውስጡን ሀዘንና ብሶት ተንፍሷል። አሁን ደሞ እንደህዝብ ባንድነት ቆመን ቴዲን ከአገዛዙ የምንጠብቅበት ሰአት ነው።
ቴዲዬ ከጎንህ ነን፣ የጠላህ ይጠላ!!
We stand with Teddy Afro
ሼር በማድረግ ድምፅ ይሁኑ!
#WeStandWithTeddyAfro #ከቴዲጎንነን #ProtectTeddyAfro #FreeMahletSolomon #JusticeForEthiopianArtists #Ethiopia #TewodrosKassahun #NoToRepression

AM

@eri_blooming His speech has zero to do with Tedy. it’s all about jealous Shiterian cockroach refugees who’re trying to sabotage Ethiopian progress, economy create division hatred between tribes
English

@ChaliDebela @Habtishgreat Imagine someone praising street thugs kero 😂
English

@Habtishgreat By the way, that Gurage lij is smart. He is able to commercialize music and raise millions of dollars from mindless diaspora! But I’m sure he will never mess with Qeerroo bc he knows how TPLF was fucked back then…
English

The Downfall Of Inflated Ego‼️
An inflated ego, often masquerading as unshakeable confidence, poses a profound danger by distorting one’s perception of reality and eroding the foundations of genuine success and relationships. When the self becomes overly enlarged, it blinds individuals to their limitations and flaws, leading to reckless decisions, poor judgment, and an unwillingness to learn from mistakes or seek advice.
Ultimately, an unchecked ego invites downfall by prioritizing self-image over substance, stifling growth, innovation, and empathy; history and daily life are littered with tales of once-promising figures whose hubris precipitated their collapse, reminding us that true strength lies not in swelling pride but in the disciplined balance of self-awareness and openness to the world beyond one’s own reflection.

English















