Getachew Tafa

1.2K posts

Getachew Tafa

Getachew Tafa

@tafa_getachew

Katılım Haziran 2021
2.8K Takip Edilen828 Takipçiler
Getachew Tafa retweetledi
Megatron
Megatron@Megatron_ron·
BREAKING: 🇮🇱🇵🇸 Benjamin Netanyahu has officially terminated the agreement with Hamas and changed his demands. He now says if Hamas does not release the hostages by Saturday 12:00, the ceasefire will end, which is completely contrary to what was agreed under Trump's pressure.
English
3.7K
4.7K
20.3K
3.9M
Getachew Tafa
Getachew Tafa@tafa_getachew·
ይቺ ሀገር በሰላም ውላ በሰላም እንዳታድር እየሰሩ ያሉ የሰላማችን ጠንቆች ሀገሪቷን ጠልተው ዜግነታቸውን የቀየሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ክፉዎች ናቸው ፣
Solomon Hailemariam@SolomonHailem17

እነኚህ አባት በዜግነት ኢትዮጵያዊ አይደሉም። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመኖርም ሆነ ለመግባት ህጋዊ ፈቃድ ልኖራችው ይገባል። ይችህ ሀገር ደሃ ሰለሆነች ብቻ ማንም እንደፈለገ እየገባ የሚወጣበት ስርዓት ልያበቃ ይገባል።

AM
0
0
3
21
Getachew Tafa
Getachew Tafa@tafa_getachew·
በብሔረሰቦች በፀደቀው ህገመንግስት መሣለቅ ዋጋ ያስከፍላል ፣የአለም ፍፃሜ ይሆናል እንጂ ተቀብሮ የበሰበሰው የአፄው ስርዓት ደግም በኢትዮጵያ ምድር ስለማይመለስ እርማችሁን አውጡ።
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን@AbrarSuleiman

አሁን ለገባንበት ምስቅልቅል የዳረገን ህወሓትን አውርደን ስር ነቀል ለውጥ ማድረግ ሲገባን ጥገናዊ ለውጥ አድርገን የህወሓትን የመንፈስ ልጆች በሌላ ማሊያ እንዲገዙ በመፍቀዳችን ነው:: ስለሆነም ከዚህ በሗላ የሚመጣ ለውጥ ስር ነቀል ሊሆን ይገባል::

AM
0
0
0
25
Getachew Tafa
Getachew Tafa@tafa_getachew·
እነሱ ስገድሉ ጀግኖች ፣ሲገደሉ ሲቪልያን ይሆናሉ ፣ባንዳዎች ስለሆኑ በነጮች አጥር ስር አድኑን እያሉ እየተንከባለሉ ይማፀናሉ፣ማፈሪያዎች ናቸው ።
Gemechu@gemechuGemehu4

በድሮን ተገደለን ተጨፈጨፈን ትላላችሁ እናንተ ግን የአገር መከላከያን በውሃ እየጠመቃችሁ ነው ? ወይስ ክላሽን እንደ መስቀል እያሳላማችሁ ነው ? ክላሽ አይገድልም ? ክላሽም፣ድንጋይም፣ዱላም፣ድሮንም፣ጦርም ይገድላል

AM
0
0
0
27
Getachew Tafa
Getachew Tafa@tafa_getachew·
ቀንደኛ ጦርነት ቀስቃሾች፣ጭር ሲል የማይወዱ፣የሞት ነጋዴዎች እነማን ሆኑና?ግጭትን መተዳደሪያ ያደረጋችሁ ማፈሪያዎች ፣ከዝንብ ማር ከእናንተ ሰላም መጠበቅ የዋህነት ነው።
Neamin Zeleke@NeaminZeleke

የከሃዲው አጭበርባሪ የአብይ አህመድ አምባገነናዊ አገዛዝ “ሰላም ይስፈን ጦርነት ይብቃ” በሚል መሪ መፈክር፣ ተቃዋሚ የፓለቲካ ድርጅቶች ለመጭው እሁድ ያቀዱት ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይደረግ፣ አስተባባሪዎቹን እስሮአል፣ ሰልፉን ያስተባብራሉ ተብለው የሚጠረጠሩ በሺ የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ፣ዜጎች እያደነ በጅምላ ያስራል፣ ያዋክባል፣ የአዲስ አበባ ህዝብን ያሸበራል። የአብይ አህመድ አገዛዝ በሀገራችን ሰላም እንዲመጣ የጠየቁ ዜጎችን ፣ የፓለቲካ ድርጅቶችን ህገ መንግስታዊ መብታቸውን ተጠቅመው በሰላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ዜጎችን ጭምር ከማሸበር ፣ ከመጨፍለቅ እንደማይመለስ አረጋግጦአል። ከጡት አባቱ ከኢሃዴግ አገዛዝ በከፋ መልኩ ጸረ ህዝብ፣ ጸረ ዴሞክራሲ፣ ጸረ ሰላም፣ የከፋና የከረፋ አገዛዝ መሆኑን በ 101 መገለጫዎች አሳይቶናል። “ህዝብ መርጦኛል” የሚለው የነውረኛውና ግፈኛው አብይ አህመድ አገዛዝ በቀደሙት አመታት የነበረውን የህዝብ ድጋፍና ቅቡልነት እንደ ጠዋት ጤዛ ተኖ መጥፋቱን ሆዱ ያውቀዋል፣ የህዝብ ስብሰባዎች፣ ትይንቶች ያሸብሩታል፣ እንቅልፍ ይነሰዋል፣ በአዲስ አባባ የታመቀው የህዝብ ብሶት ገንፍሎ በሚሊዮኖች ወደ አደባባይ በመጉረፍ አገዛዙን የአሽቀንጥሮ ሊጥል እንደሚችል ገብቶታል። ስለዚህም ምንም አይነት የህዝብ እንቅስቃሴ እንዲደረግ ሊፈቅድ አይችልም። ይህ ጸረ ዴሞክራሲ እርምጃው የህዝብን ቁርጠኝነትና ፣ ህዝብ ለአገዛዙ አምባገነናዊነት ፣ ግፈኝነት ያለውን ጥላቻ ያጠናክረዋል እንጂ ጨፍልቆ ሊያጠፋው አይችልም። በሰላማዊ መንገዶችና በምርጫ ፓለቲካ ምንም አይነት ለውጥ በኢትዮጵያ ሊመጣ እንደማይችል ይህ አምባገናናዊ እመቃና ፋሽስታዊ እርምጃ ሌላው ማሳያ ነው።

AM
0
0
0
15
Getachew Tafa
Getachew Tafa@tafa_getachew·
በውሸት የሚኖሩ ፣በ18ኛ ክ/ዘ ላይ ተቸንክሮ የቀሩት የአፄዎች ሙት መንፈስ አምላኪዎች ፣በውሸት አራት ኪሎ ገብተው ፣በውሸት ኦሮሞን ጠራርገው ኬኒያ ትግሬን የመን አስገብተው የዲሲ ጎዳና ተዳዳሪዎችን አፈንጥዟል፣
Gemechu@gemechuGemehu4

"በውሸት ይዋጋሉ ፣በውሸት ያጠቃሉ፣በውሸት ክፍለ ጦር ይደመሰሳሉ፣በውሸት ሺዎችን ይማርካሉ ፣በውሸት አውሮፕላን ይጥላሉ ፣በውሸት ተደስተው በውሸት ይረካሉ፣በውሸት ተደስተው ለውሸት ያጨበጭባሉ።ሺዎች እጅ እየሰጡ ነው " #ጀውሳ

AM
0
0
1
17