ZEKI

17.9K posts

ZEKI banner
ZEKI

ZEKI

@zekigo4

FANO has the TRUTH 💚💛❤️✝️☪️✊🏽Respect others to be respected ! GERD is the roadmap to defeat POVERTY !

Katılım Nisan 2022
711 Takip Edilen775 Takipçiler
ZEKI
ZEKI@zekigo4·
#FanoWillDefeatGenocider ✝️☪️✊🏽
Mr G@mrgenuine

አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ‼️ መደራጀት ስንጀምር እንደ ሞኝ የቆጠሩን ነበሩ። እንደ እብሪተኛ የተመለከቱንም ነበሩ። መሰልጠን እና መደራጀት ስንጀምር ማንንም ተማምነን አልነበረም። ትላንትን ከዛሬ ጋር ባሰናሰለ ነገንም ባመላከተ ስልታዊ ትንተና ላይ መቆማችን ደፋር እንድንሆን ስላስቻለን እንጅ። ገና ከፕሪቶሪያ ስድስት ወራት አስቀድሞ በህግ ማስከበር ስም በእንጭጩ የማክሰም ዘመቻ ሲከፍቱብን የአማራ ህዝብ ከጎናችን በመቆሙ እርሾ ሆነን መቀጠል ቻልን። ያገለገላቸውን የአማራ ልዩ ኃይል በክህደት በትነው ጦርነቱን ሲጀምሩት ትጥቃቸውን ቀምተን ጥርስ አልባ እናደርጋቸዋለን ብለው ነበር። በምላሹ የሆነው ግን የቀድሞ አለቆቻቸው የአባቶቻችንን ቤልጅግ እና ምኒሽር መንጠቃቸው ያሳደረብንን ቁስል አልዘነጋንም እና በገፍ ያመጡትን የቡድን እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በገፍ ተቀበልናቸው። የሞተበትን ለመቅበር፣ የቆሰለበትን ለማንሳት ወኔ እንዲኖረው የሚያደርግ ዓላማ አልታጠቀምና ከጦርነት ወደ ጦርነት የሚያዞሩትን "ምስኪን" ሰራዊት በየ ጥጉ አዝረከረክነው። ሲጀምሩ ቀበቶ እናስፈታለን ያሉ ጦረኞች መሀል ላይ ህዝብ ነው የወጋን ብለው በየደረሱበት ጭፍጨፋ ፈፀሙ። ያጋጠማቸው የበለጠ መዝረክረክ ሆነ። እንደገና ሽፍታ ናቸው አላማ የላቸውም አሉን። የህዝብ ተቋም ጠብቀን፣ ለወጉን ምህረት አድርገን፣ ኃይል ገንብተን፣ ሰራዊት አደራጅተን በራሳቸው ተተኳሽ ተዋግተን አሳዬናቸው። ህዝብ አደራጅተን፣ መልክ እና ደርዝ ያለው ፖለቲካ ሰርተን ራቁታቸውን ስናስቀራቸው አንድ አይሆኑም የተከፋፈሉ ናቸው የሚል ፕሮፖጋንዳ ጀመሩ። የጠላትን ረጅም እጆች ሰብረን፣ ትግላችንን የጡረታ መውጫ ሊያደርጉ የቋመጡትን ጥግ አስይዘን፣ የፍላጎት ቡድኖችን ቅርብ አዳሪ ህልሞች አክሽፈን፣ የውስጣችንን ግላዊ እና ቡድናዊ ፍላጎቶች ገርተን ግዙፍ ድርጅት መስርተን መጣን። ከዚህ ጎን ለጎን የአብይ አህመድ አገዛዝ በቀጣናው ህዝብ ላይ ያወጀውን የጥፋት ዘመቻ በልዩ ስልት ብቻችንን መክተን በአፍሪካ ቀንድ አዲስ እና አስተማማኝ ኃይል መሆናችንን አስመሰከርን። አፋብን አይፀናም ብለው ክፉ የተመኙትን አፍ አስይዘን ማዕበል ሳያናውጠን በመርህ ላይ ቆመን እና ፀንተን አሃዶቻችንን አዋህደን የጠላትን ሁለንተናዊ ርብርብ በመቋቋም ትላልቅ ፖለቲካዊ፣ ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን ተቀዳጅተናል። ከረግረጉ መውጣት ያልቻለው ብልፅግና ከኤደን ባህረ ሰላጤ እስከ ቀይ ባህር ያሉ አጀንዳወችን በማንሳት ትኩረት ለማስለወጥ ቢሞክርም አልሆን ሲለው ተባብረው ሊመቱኝ ነው ብሎ የሚጨፈጭፈውን ህዝብ የሙጥኝ እንዲልርገነዋል። ዓላማችንን ለኢትዮጵያውያን አስረድተን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የለውጥ ኃይሎች አሰባስበን በአማራ ላይ ይሳቡ የነበሩ ቀስቶችን ወደ አገዛዙ እንዲዞሩ አደረግን። የቅርብ እና የሩቅ ጎረቤት አገሮች ከተለመደው የዲፕሎማሲ አካሄድ ወተው ከህዝብ ትግል ጎን እንዲቆሙ አድርገናል። በዚህ ምክንያት ሽፍታ ናቸው፣ ዓላማ ቢስ ናቸው፣ ዋሻ ናቸው አይነት ፕሮፖጋንዳወች አፈር ለብሰው ከውጭ ሀይሎች ጋር ተባበሩብኝ ይሉትን እዬዬ ተያይዞታል። ብልፅግናወች "በምርጫ ድግስም" ሆነ በብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን የማይመክቱት ማዕበል እየመጣባቸው መሆኑን ውቃቤያቸው የነገራቸው ይመስላል። ሁለት ምርጫ አላቸው። ጦርነት አቁሞ ለህዝብ ጥያቄ ምላሽ መስጠት ወይም የሽንፈትን ፅዋ መጎንጨት!

QME
0
0
0
10
ZEKI
ZEKI@zekigo4·
#FanoUnityForJustice 💚💛❤️✝️☪️
Betegbar@Freedom44225

ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የቴዎድሮስ ዕዝ የአመራር ሪፎርሙ በፍጥነት ሳይሆን መዋቅራዊ አንድነትንና ጤናማ ሽግግርን ለማረጋገጥ በጥንቃቄና በትዕግሥት ተመርቷል። በዚህ ሂደት ከውጭ የሚመጡ ከፋፋይ ጫናዎችን እየተቋቋመ፣ ውስጣዊ ልዩነቶችንም ለድርጅታዊ እድገት በሚጠቅም መልኩ በመቀየር፣ አዲሱ የአመራር አወቃቀር ይፋ ሆኗል። 1) ሰብሳቢ:- አርበኛ ተፈሪ ካሳሁን 2) ም/ሰብሳቢ:- አርበኛ ጎበዜ ጌታቸው 3) ወታደራዊ አዛዥ:- ሻለቃ የኔአለም ዘለቀ 3.1) ምክትል ወታደራዊ አዛዥ:- መቶ አለቃ እሱባለው ዋለ 4)ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ:- አርበኛ ግሩም ምሳሌ 4.1) ምክትል:- አርበኛ አማረ ካሴ 5) ፅህፈት ቤት ኃላፊ:- አርበኛ ናትናኤል ስናማው 5.1)ምክትል:- አርበኛ ብዙነህ እምቢያለ 6) አደረጃጀት መምሪያ ኃላፊ:- አርበኛ እስቲበል አለሙ 6.1) ምክትል:- አርበኛ ደመላሽ አንድነው 7) የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ:- አርበኛ ወግደረስ ጤናው 7.1)ምክትል:- አርበኛ ታደሰ አስማረ 8)ጥናትና ስትራቴጂ ጉዳዮች መምሪያ:- አርበኛ ዳሞት አለኸኝ 8.1)ምክትል:- አርበኛ መንግስቱ አማረ 9)ፋይናንስ እና ግዥ አስተዳደር:- አርበኛ ይትባረክ አንዳርጌ 9.1)ምክትል:- አርበኛ ያሬድ በቀለ 10)የሕዝብ አስተዳደር መምሪያ:- አርበኛ ዘመን ተሻለ 10.1)ምክትል:- አርበኛ በለጠ ልየው 11) ሴቶች ጉዳይ መምሪያ- ፋኒት አትጠገብ አጥናፉ 11.1)ምክትል:- ፋኒት ክብራለም አያልነህ 12) ማሕበራዊ ጉዳይ መምሪያ:- አርበኛ ላይችሉህ ገበየሁ 12.1) ምክትል:- አርበኛ በላይነህ አለምነህ 13) የሰው ሃብት -ዳኛው ሽባባው 13.1) ምክትል:- አርበኛ በረከት አጥናፉ 14)ት/ት እና ስልጠና መምሪያ:- አርበኛ ክንፈመላክ ካሳ 14.1)ምክትል:- አርበኛ ዘውዳለም አዱኛ 15) መካናይዝድ ጦር መምሪያ:- ኮሎኔል አደመ ልጃለም 15.1) ምክትል:- መቶ አለቃ ሳሙኤል አታላይ 16)ህግ እና ስነስርዓት መምሪያ:- አርበኛ ዘማርያም እስከዚያ 16.1) ምክትል:- አርበኛ ቻላቸው ታፈረ 17) ሀብት አፈላላጊ መምሪያ- አርበኛ ሀይለሚካኤል ባዬህ 17.1) ምክትል:- አርበኛ ደሴ ጌታሁን 18) እቅድ ዝግጅትና ግምገማ መምሪያ:- አርበኛ የሻነው መለሰ 18.1) ምክትል:- አርበኛ አታላይ ሞሴ 19) ዘመቻ መምሪያ-አምሳ አለቃ ታደሰ ልንገሬ 19.1) ምክትል:- መቶ አለቃ አጃናው ጥላሁን 20) ሎጀስቲክ መምሪያ:- አርበኛ ይርሳው ደምስ 20.1) ምክትል:- መቶ አለቃ አስረስ ምህረቴ 21) ወ/አስተዳደር መምሪያ- መቶ አለቃ ያሬድ ጫኔ 21.1) ምክትል:- 50 አለቃ ይበልጣል መልካሙ 22)ወ/ስልጠና መምሪያ:- ሻምበል ጌትነት ንጉሴ 22.1) ምክትል:- አምሳ አለቃ ዘላለም ደሴ 23) ልዩ ዘመቻ መምሪያ- መቶ አለቃ ማርቆስ አሞኜ 23.1)/ምክትል:- ሻለቃ በላይ ብዙ አየሁ 24) መረጃ - ---------- 24.1) ምክትል-- -------- 25)ኢንዶክትርኔሽን መምሪያ:- መቶ አለቃ ጊዮን ጀንበሬ 25.1) ምክትል- መቶ አለቃ ገረመው አጋዠ 26) ወታደራዊ እቅድ እና ስትራቴጅ:- ሃምሳ አለቃ ስማቼው ቢሻው 26.1) ምክትል:- መቶ አለቃ ለዓለም ጌታሁን 27) ወታደራዊ መረጃ------ 27.1) ምክትል- ------- 28) ጤና መምሪያ:- ዶክተር እንዳላማው ጤናው 28.1) ምክትል-- ዶክተር ደመቀ አያሌው

QME
0
0
0
5
ZEKI
ZEKI@zekigo4·
Dagmawi M. Belay@dagmawi_belay

Bravo Dr. Yonas Biru! የዳያስፖራ ልሂቃን አሁን ገና ቁም ነገር እየሰራ ነው... ዶ/ር ዮናስ ብሩ የኦርቶዶክሳውያንን ጭፍጨፋ በተለይ የገዳማት የአድባራትና የቆሎ ተማሪዎችን በድሮን የሚጨፈጭፈውን የፋሽስቱን ወንጀል ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ተደራሽ ለማድረግ ና ለማስገንዘብ አጫጭር ዶክመንተሪ ቪድዮዎችንና ፅሁፎችን በ እንግሊዝኛ ቋንቋ ከነማስረጃቸው በማሰባሰብ በማሰራጨርት ላይ ይገኛሉ:: ዶ/ር ዮናስን በርቱ ግፉበት ማለት ያስፈልጋል:: ዶ/ር ዮናስ ብሩ ይህ ኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚደርሰውን ጭፍጨፋ በማጋለጥ የተለያዮአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድርጅቶችንና ፖለቲከኛዎችን በማነጋገር ስራቸውን እየሰሩ ይገኛል:: ይህን አይነት ስራ ሲሰራ ማበረታታ ያስፈልጋል:: ዶ/ር ዮናስ ይህን ጭፍጨፋ ለአለም ህዝብ በሙሉ ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችሉ ወሳኝ የሆኑ ስትራቴጂዎችን ቀርፀው ተዘጋጅተዋል:: ሌሎች ልሂቃን ከዶ/ር ዮናስ ጋር መስራት አለባቸው ብቻቸውን ከሚሆኑ ኮሚቴ በማቋቋም ይህን ተግባር ከፍ አድርጎ ማጠናከር ያስፈልጋል:: ኢትዮጵያ ያለ ሰው ስለሚታሰር ስለሚገደል ይፈራል እዚህ ያለ ሰው ግን ይህ ስጋት የለበትም ስለዚህ ይህን ፕሮጀክት ተስታፊ ሆኖ ቢሰራበት መልካም ነው:: የኒውዮርኩ ሊቀ ጳጳስ እነ አቡነ ጴጥሮስ በዚህ ኮሚቴ ውስጥ ቢገቡ ጥሩ አስተዋጾ ይኖራቸዋል:: በሰሜን አሜሪካ የተመሰረተው የሊቃውንት ጉባኤም ይህን ፕሮጀክት ከዶር ዮናስ ጋር ሆኖ ቢሰራበት ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያንና ምእመኖቿ ላይ የሚደርሰው ጭፍጨፋን ማስቆም ይቻላል ወንጀለኞችንም በጦር ፍርድ ቤት ማቅረብ ይቻላል:: ለማንኛውም ዶ/ር ዮናስን በድጋሚ ላመስግን::

QHT
0
0
0
10
ZEKI
ZEKI@zekigo4·
#FanoUnityForJustice 💚💛❤️✝️☪️
ትዝብቱ 🔥@Geteriew1

ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም 🔥የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የቴዎድሮስ ዕዝ የአመራር ሪፎርም መጠናቀቅን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የቴዎድሮስ ዕዝ ላለፉት ወራት የአመራር ሪፎርም ለመስራት ከፍተኛ ስራ ሲሰራ የቆየ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ ሂደት ዕዙ መዋቅራዊ አንድነቱ ተጠብቆ ጤናማ ሽግግር እንዲያደርግ ሂደቱን በጥንቃቄ እና በትዕግሥት መምራት አስፈላጊ በመሆኑ በሚፈለገው መልኩ በፍጥነት ሳይጠናቀቅ ቆይቷል። ✅ይህ የዕዝ አመራር ሪፎርም በተለያዬ ደረጃ ውስጥ ያለፈ እና የመዋቅሩ ተዋረዳዊ ተሳትፎ የነበረበት ነው። የዕዙ ስራ አስፈጻሚ የሪፎርም ስራ አፈጻጸም ሂሩት ላይ የዕዙ ተወካይ በሆኑ የፖሊት ቢሮ አባላት አማካኝነት የኮር እና የክፍለ ጦር አመራሮች ጋር ውይይት ተደርጓል። ቀጥሎም ምክትል መምሪያ ሀላፊዎች እና ሌሎች የክፍል ሀላፊዎችን አወያየቷል። በመጨረሻም በነዚህ መድረኮች የተገኘውን ግብአት በመውሰድ የዕዙ ስራ አስፈጻሚ የሪፎርም ኮሚቴ እንዲዋቀር ወስኖ የአወቃቀር ሂደቱ የሚመራበትን መመሪያ አዘጋጅቶ ወደ ስራ ገብቷል። በዚህም መሠረት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ - ጎጃም ጠቅላይ ግዛት ቴዎድሮስ ዕዝ የአፋብን መተዳደሪያ ደንብ አንቀፅ 60 ስር በተቀመጠው መዋቅር መሰረት ከዚህ በታች በተዘረዘረው መልኩ ተደራጅቷል። 1) ሰብሳቢ:- አርበኛ ተፈሪ ካሳሁን 2) ም/ሰብሳቢ:- አርበኛ ጎበዜ ጌታቸው 3) ወታደራዊ አዛዥ:- ሻለቃ የኔአለም ዘለቀ 3.1) ምክትል ወታደራዊ አዛዥ:- መቶ አለቃ እሱባለው ዋለ 4)ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ:- አርበኛ ግሩም ምሳሌ 4.1) ምክትል:- አርበኛ አማረ ካሴ 5) ፅህፈት ቤት ኃላፊ:- አርበኛ ናትናኤል ስናማው 5.1)ምክትል:- አርበኛ ብዙነህ እምቢያለ 6) አደረጃጀት መምሪያ ኃላፊ:- አርበኛ እስቲበል አለሙ 6.1) ምክትል:- አርበኛ ደመላሽ አንድነው 7) የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ:- አርበኛ ወግደረስ ጤናው 7.1)ምክትል:- አርበኛ ታደሰ አስማረ 8)ጥናትና ስትራቴጂ ጉዳዮች መምሪያ:- አርበኛ ዳሞት አለኸኝ 8.1)ምክትል:- አርበኛ መንግስቱ አማረ 9)ፋይናንስ እና ግዥ አስተዳደር:- አርበኛ ይትባረክ አንዳርጌ 9.1)ምክትል:- አርበኛ ያሬድ በቀለ 10)የሕዝብ አስተዳደር መምሪያ:- አርበኛ ዘመን ተሻለ 10.1)ምክትል:- አርበኛ በለጠ ልየው 11) ሴቶች ጉዳይ መምሪያ- ፋኒት አትጠገብ አጥናፉ 11.1)ምክትል:- ፋኒት ክብራለም አያልነህ 12) ማሕበራዊ ጉዳይ መምሪያ:- አርበኛ ላይችሉህ ገበየሁ 12.1) ምክትል:- አርበኛ በላይነህ አለምነህ 13) የሰው ሃብት -ዳኛው ሽባባው 13.1) ምክትል:- አርበኛ በረከት አጥናፉ 14)ት/ት እና ስልጠና መምሪያ:- አርበኛ ክንፈመላክ ካሳ 14.1)ምክትል:- አርበኛ ዘውዳለም አዱኛ 15) መካናይዝድ ጦር መምሪያ:- ኮሎኔል አደመ ልጃለም 15.1) ምክትል:- መቶ አለቃ ሳሙኤል አታላይ 16)ህግ እና ስነስርዓት መምሪያ:- አርበኛ ዘማርያም እስከዚያ 16.1) ምክትል:- አርበኛ ቻላቸው ታፈረ 17) ሀብት አፈላላጊ መምሪያ- አርበኛ ሀይለሚካኤል ባዬህ 17.1) ምክትል:- አርበኛ ደሴ ጌታሁን 18) እቅድ ዝግጅትና ግምገማ መምሪያ:- አርበኛ የሻነው መለሰ 18.1) ምክትል:- አርበኛ አታላይ ሞሴ 19) ዘመቻ መምሪያ-አምሳ አለቃ ታደሰ ልንገሬ 19.1) ምክትል:- መቶ አለቃ አጃናው ጥላሁን 20) ሎጀስቲክ መምሪያ:- አርበኛ ይርሳው ደምስ 20.1) ምክትል:- መቶ አለቃ አስረስ ምህረቴ 21) ወ/አስተዳደር መምሪያ- መቶ አለቃ ያሬድ ጫኔ 21.1) ምክትል:- 50 አለቃ ይበልጣል መልካሙ 22)ወ/ስልጠና መምሪያ:- ሻምበል ጌትነት ንጉሴ 22.1) ምክትል:- አምሳ አለቃ ዘላለም ደሴ 23) ልዩ ዘመቻ መምሪያ- መቶ አለቃ ማርቆስ አሞኜ 23.1)/ምክትል:- ሻለቃ በላይ ብዙ አየሁ 24) መረጃ - ---------- 24.1) ምክትል-- -------- 25)ኢንዶክትርኔሽን መምሪያ:- መቶ አለቃ ጊዮን ጀንበሬ 25.1) ምክትል- መቶ አለቃ ገረመው አጋዠ 26) ወታደራዊ እቅድ እና ስትራቴጅ:- ሃምሳ አለቃ ስማቼው ቢሻው 26.1) ምክትል:- መቶ አለቃ ለዓለም ጌታሁን 27) ወታደራዊ መረጃ------ 27.1) ምክትል- ------- 28) ጤና መምሪያ:- ዶክተር እንዳላማው ጤናው 28.1) ምክትል-- ዶክተር ደመቀ አያሌው

QME
0
0
0
17
ZEKI
ZEKI@zekigo4·
#FanoWillDefeatGenocider ✝️☪️✊🏽
ትዝብቱ 🔥@Geteriew1

🔥መደራጀት ስንጀምር እንደ ሞኝ የቆጠሩን ነበሩ። እንደ እብሪተኛ የተመለከቱንም ነበሩ። መሰልጠን እና መደራጀት ስንጀምር ማንንም ተማምነን አልነበረም። ትላንትን ከዛሬ ጋር ባሰናሰለ ነገንም ባመላከተ ስልታዊ ትንተና ላይ መቆማችን ደፋር እንድንሆን ስላስቻለን እንጅ። 🔥ገና ከፕሪቶሪያ ስድስት ወራት አስቀድሞ በህግ ማስከበር ስም በእንጭጩ የማክሰም ዘመቻ ሲከፍቱብን የአማራ ህዝብ ከጎናችን በመቆሙ እርሾ ሆነን መቀጠል ቻልን። ✅ያገለገላቸውን የአማራ ልዩ ኃይል በክህደት በትነው ጦርነቱን ሲጀምሩት ትጥቃቸውን ቀምተን ጥርስ አልባ እናደርጋቸዋለን ብለው ነበር። በምላሹ የሆነው ግን የቀድሞ አለቆቻቸው የአባቶቻችንን ቤልጅግ እና ምኒሽር መንጠቃቸው ያሳደረብንን ቁስል አልዘነጋንም እና በገፍ ያመጡትን የቡድን እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በገፍ ተቀበልናቸው። የሞተበትን ለመቅበር፣ የቆሰለበትን ለማንሳት ወኔ እንዲኖረው የሚያደርግ ዓላማ አልታጠቀምና ከጦርነት ወደ ጦርነት የሚያዞሩትን "ምስኪን" ሰራዊት በየ ጥጉ አዝረከረክነው። 🔥ሲጀምሩ ቀበቶ እናስፈታለን ያሉ ጦረኞች መሀል ላይ ህዝብ ነው የወጋን ብለው በየደረሱበት ጭፍጨፋ ፈፀሙ። ያጋጠማቸው የበለጠ መዝረክረክ ሆነ። እንደገና ሽፍታ ናቸው አላማ የላቸውም አሉን። የህዝብ ተቋም ጠብቀን፣ ለወጉን ምህረት አድርገን፣ ኃይል ገንብተን፣ ሰራዊት አደራጅተን በራሳቸው ተተኳሽ ተዋግተን አሳዬናቸው። 🔥ህዝብ አደራጅተን፣ መልክ እና ደርዝ ያለው ፖለቲካ ሰርተን ራቁታቸውን ስናስቀራቸው አንድ አይሆኑም የተከፋፈሉ ናቸው የሚል ፕሮፖጋንዳ ጀመሩ። 🔥የጠላትን ረጅም እጆች ሰብረን፣ ትግላችንን የጡረታ መውጫ ሊያደርጉ የቋመጡትን ጥግ አስይዘን፣ የፍላጎት ቡድኖችን ቅርብ አዳሪ ህልሞች አክሽፈን፣ የውስጣችንን ግላዊ እና ቡድናዊ ፍላጎቶች ገርተን ግዙፍ ድርጅት መስርተን መጣን። 🔥ከዚህ ጎን ለጎን የአብይ አህመድ አገዛዝ በቀጣናው ህዝብ ላይ ያወጀውን የጥፋት ዘመቻ በልዩ ስልት ብቻችንን መክተን በአፍሪካ ቀንድ አዲስ እና አስተማማኝ ኃይል መሆናችንን አስመሰከርን። 🔥አፋብን አይፀናም ብለው ክፉ የተመኙትን አፍ አስይዘን ማዕበል ሳያናውጠን በመርህ ላይ ቆመን እና ፀንተን አሃዶቻችንን አዋህደን የጠላትን ሁለንተናዊ ርብርብ በመቋቋም ትላልቅ ፖለቲካዊ፣ ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን ተቀዳጅተናል። 🔥ከረግረጉ መውጣት ያልቻለው ብልፅግና ከኤደን ባህረ ሰላጤ እስከ ቀይ ባህር ያሉ አጀንዳወችን በማንሳት ትኩረት ለማስለወጥ ቢሞክርም አልሆን ሲለው ተባብረው ሊመቱኝ ነው ብሎ የሚጨፈጭፈውን ህዝብ የሙጥኝ እንዲልርገነዋል። 🔥ዓላማችንን ለኢትዮጵያውያን አስረድተን በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የለውጥ ኃይሎች አሰባስበን በአማራ ላይ ይሳቡ የነበሩ ቀስቶችን ወደ አገዛዙ እንዲዞሩ አደረግን። የቅርብ እና የሩቅ ጎረቤት አገሮች ከተለመደው የዲፕሎማሲ አካሄድ ወተው ከህዝብ ትግል ጎን እንዲቆሙ አድርገናል። በዚህ ምክንያት ሽፍታ ናቸው፣ ዓላማ ቢስ ናቸው፣ ዋሻ ናቸው አይነት ፕሮፖጋንዳወች አፈር ለብሰው ከውጭ ሀይሎች ጋር ተባበሩብኝ ይሉትን እዬዬ ተያይዞታል። ብልፅግናወች "በምርጫ ድግስም" ሆነ በብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን የማይመክቱት ማዕበል እየመጣባቸው መሆኑን ውቃቤያቸው የነገራቸው ይመስላል። ሁለት ምርጫ አላቸው። ጦርነት አቁሞ ለህዝብ ጥያቄ ምላሽ መስጠት ወይም የሽንፈትን ፅዋ መጎንጨት!

QME
0
0
0
16
ZEKI retweetledi
JusticeIsNotFree
JusticeIsNotFree@Amharafirst88·
“ያው ማር አይደለም ወይ ሀገር የሚያክመው”👌 መልካም ቀን ለአማራውያን እና ለአማራ ወዳጆች።
AM
0
8
24
743
ZEKI
ZEKI@zekigo4·
#FanoStandForJustice 💚💛❤️✝️☪️
ትዝብቱ 🔥@Geteriew1

#AmharaFano 🔥የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አርበኛ ፋኖ ዳዊት ቀፀላ፣ የአፄ ዘርያዕቆብ ፩ኛ ኮር ናደው ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራር፣ ለወራት ያሰለጠናቸውን አዲስ ምልምል የፋኖ ኮማንዶ ሰልጣኞች በይፋ ሸኝተዋል። ሐምሌ 18/11/2018 ዓ/ም

QME
0
0
0
26
ZEKI retweetledi
Martin Plaut
Martin Plaut@martinplaut·
Ethiopia: Reports that certain ethnic Amhara oligarchs, crony capitalists, regime elites and political insiders are seeking to preserve both Abiy’s regime and their own interests by hijacking Fano’s struggle. According to these reports, they fear losing their illicitly acquired wealth and political influence, as well as facing potential prosecution for crimes they are alleged to have committed
English
43
83
232
38.8K