Enoch ☦️

733 posts

Enoch ☦️ banner
Enoch ☦️

Enoch ☦️

@Enoochhe

#EthopianOrthodoxChristian ✝️ አስቀድማችኹ፡የእግዚአብሔርን፡መንግሥት፡ጽድቁንም፡ፈልጉ፥ ሌላው ሁሉ፡ይጨመርላችዃል። 🙏

Ethiopian ,Addis Ababa Katılım Aralık 2017
1.1K Takip Edilen1K Takipçiler
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
እግር ሁሉ እየተነሳ ራስ ልሁን ያለበትጊዜ!
Enoch ☦️ tweet media
AM
1
0
37
679
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
አቤቱ፥ቃሌን፡አድምጥ፥ጩኸቴንም፡አስተውል፤ የልመናዬን፡ቃል፡አድምጥ፥ንጉሤና፡አምላኬ፡ሆይ፥አቤቱ፥ወዳንተ፡እጸልያለኹና።በማለዳ፡ድምፄን፡ትሰማለኽ፥በማለዳ፡በፊትኽ፡እቆማለኹ፥እጠብቃለኹም።
Enoch ☦️ tweet media
AM
3
11
78
576
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
የአባታችን የወላዴ አዕላፍ የኔታ ጥበቡ 5ኛ ዓመት የእረፍት በዓል መታሰቢያ
Enoch ☦️ tweet media
AM
0
1
26
693
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
የግዕዝ ፊደላት
Enoch ☦️ tweet media
AM
1
17
106
3.7K
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
የፍፁማን መንደር
Enoch ☦️ tweet media
AM
2
6
55
979
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
ሀለዎቴ (ወይም ሀልዎቴ) የሚለው ቃል የግዕዝ መነሻ ያለው ሲሆን ትርጉሙም ህልውናዬ ወይም መኖሬ ማለት ነው።
Enoch ☦️ tweet media
AM
1
7
100
2.2K
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
8/8/18 ሐመረ ፍቅር
Enoch ☦️ tweet media
AM
0
1
34
390
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
ማር ጧፍ ሆኖ ገባ መቅደስ" ነዶ ሌሊት ጸሎት ሊያደርስ
Enoch ☦️ tweet media
AM
2
10
57
600
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
***☦️ኑ ወንጌል እንማር☦️ ***
Enoch ☦️ tweet media
AM
0
7
31
362
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
44ቱ ታቦታት በጎንደር
Enoch ☦️ tweet media
AM
0
3
32
688
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
የመነሣታችን በኩር እነሆ ተነሥቷል ሞት ሊይዘዉ አልቻለም።
Enoch ☦️ tweet media
AM
0
2
45
281
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
የብርሀናት ፈጣሪ ጨለማን ያዋረድኸዉ አንተ ዘለዓለማዊ አምላክ ወደ አዲስ መቃብር ወረድክን?
Enoch ☦️ tweet media
AM
0
0
24
245
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
ወልዳችሁ አጥብታችሁ ያሳደጋችሁ የልጅን ፍቅር የምታዉቁ ሩህሩሀን እናቶች ሆይ ዛሬ ኑ ተሰብሰቡ የድንግልን መከራዋን ታዩ ዘንድ ኑ አንድ ልጇን በግፍ ገድለዉ በደረቷ ያስታቷፏትን እናት ፍርዷን ትፈርዱላት ዘንድ እናቶች ሁላችሁ ኑ
Enoch ☦️ tweet media
AM
0
6
76
438
Enoch ☦️
Enoch ☦️@Enoochhe·
ከመስቀል አዉርደዉ በደረትሽ ሲያስታቅፉሽ እንደልጅነቱ እማታጠቢዉ እንደተጠማ እንደተራበ የሞተ ልጅሽን ስታቅፊዉ አንቺ ሆይ ልብሽ ምን እያለ ይሆን?
AM
0
1
29
366