MenbiMar retweetledi

እናመሰግናለን ጓድ !!
ሰፊ ትግል ነውና ሰፊ ተሳትፎና በርካታ ተቋማትን ይፈልጋል።
የፋኖ ኃይሎች ፖለቲካዊና ወታደራዊ ተቋማቸውን እውን ባደረጉበት በዚህ ወቅት፡ ዲያስፖራው፣ ሚድያው፣ ምሑሩ፣ ባለሀብቱ ወዘተ ብርቱ የትግል ተቋማትን በማደራጀት ሚናውን ሊወጣ ይገባል!!
✍️ "የትግሉ ውጤት በሒደቱም ይረጋገጣል" ሲባል ለነገ የሚተርፍ ሚና ያላቸው ተቋማትን ማደራጀትና ማጠናከር ስለሚችልና ስለሚገባው ነው !!
ባለፉት ሶስት ዓመታት የትግል ሚናውን በፅናት ለማስቀጠል የተጋውና የሚተጋው የአማራ ብሮድካስቲንግ ሴንተር (ኤቢሲ ቴቪ) ይሔንን የትግሉን ፍላጎቶች በውል የተረዳ የመረጃ ትግል ተሰላፊ ተቋም ነው።
የአማራ ትግል ያሸንፋል !!
ትጋታችን ለሕልውናችን !!

AM

































