ሊቀ መኳስ

246.4K posts

ሊቀ መኳስ banner
ሊቀ መኳስ

ሊቀ መኳስ

@Fanozelalem

አማራ በክንዱ ታሪኩን ያድሳል

Ethiopia Katılım Ocak 2023
289 Takip Edilen2.2K Takipçiler
ሊቀ መኳስ
ሊቀ መኳስ@Fanozelalem·
#የጥቁር_ህዝብ_ኩራት #ዝክረ_ዓድዋ #አድዋን_በግጥም “ዋ! … ያቺ ዓድዋ” ባንቺ ብቻ ሕልውና በትዝታሽ ብጽዕና በመስዋዕት ክንድሽ ዜና አበው ታደሙ እንደገና… ዋ! ዋ! ዓድዋ የዘር ዓጽመ ርስትዋ የደም ትቢያ መቀነትዋ በሞት ከባርነት ሥርየት በደም ለነጻነት ሥለት አበው የተሰዉብሽለት ዓድዋ የኩሩ ትውልድ ቅርስዋ የኢትዮጵያውነት ምስክርዋ ሲቀሰቀስ ትንሣዔዋ ተግ ሲል ሲንር ትቢያዋ ብር ትር ሲል ጥሪዋ ድው እልም ሲል ጋሻዋ ሲያስተጋባ ከበሮዋ ሲያስገመግም ዳኘው መድፍዋ ዋ!… ዓድዋ… ያንችን ጽዋ ያንችን አይጣል ማስቻል ያለው አባ መቻል በዳኘው ልብ በአባ መላው በገበየሁ በአባ ጎራው በአባ ነፍሶ በአባ ቃኘው በለው ብሎ፣ በለው በለው! ዋ!… ዓድዋ ሩቅዋ የዓለት ምሰሶ አድማስ ጥግዋ ሰማይ ጠቀስ ጭጋግ ዳስዋ ዓድዋ ደራሲ ጸጋዬ ገብረመድህን እሳት ወይ አበባ (1966፤ 54-56) #የጥቁር_ህዝብ_ኩራት #ዓድዋ #የኢትዮጵያውያን_
AM
1
1
3
194
ሊቀ መኳስ
ሊቀ መኳስ@Fanozelalem·
ነጩ…ፈረስ…ማነው? …… ከአድዋ ጦር ማግስት በቆሰለ አርበኛ የተማረከ ሰው እልፍኝ ውስጥ ሆኖ እንደዚህ ጠየቀ… "ሲወጋ፣ሲያዋጋ፣ሲያጠቃን የነበር ነጩ ፈረስ የታል?" ይሄ …ነጭ ወራሪ ይቀልዳል ልበል? ነጩ ፈረስማ?! ጦርነት ስትለፍፍ ፣ ድንበር ስትገፋ መሬት ስትቆፍር ፣ ዱካ ስታሰፋ ይቅርብህ እያለ ምክር ያቀረበው አላወክም እንጂ ነጩ ፈረስ? ያ ነው! ነጩ ፈረስማ!? አይገባውም ብለህ ፣ አልተማረም ብለህ እንደ ስፔን ፣ ፖርቹጋል እንግሊዝ ተመኝተህ አፍሪቃ ምድር ላይ ግዛት ልያዝ ብለህ ሰውነቱን ንቀህ በጥቁረቱ ስቀህ በብረት ካቴና አስረህ ያደማኸው አላወክም እንጂ ነጩ ፈረስ ያ! ነው! ነጩ ፈረስማ!? ከኤርትራ ምድር መቀሌ አምባላጌ፣ ማን አለብኝ ብለህ ስትገፋ ስትወርረው አይገባውም ብለህ ውጫሌ ምድር ላይ በቃላት ውስጥ መርዝ ለውሰህ ሰጥተኸው እውነቱን ተርጉሞ "እምምቢ" ያለህ ሰው ነው!! ነጩ ፈረስ የታልል? ነጩ ፈረስ የታልል?? ይሄ ነጭ ወራሪ ይቀልዳል ልበል?? ነጩ ፈረስማ! ያንተን ስልጡን ሀገር ፣ የሰለጠነን ሰው የዘመነውን ጦር ፣ የታጠቀን አረር መትረየስ ሳይፈራ ፣ መድፉን ቁብሳይሰጠው እምቢ ላገር ብሎ የተዋጋህ ሰው ነው!! ነጩ ፈረስማ?! ነጩ ፈረስማ!? ተደፈርኩኝ ብሎ ከሰሜን፣ደቡብ ጫፍ ምዕራብ ምስራቅ ነቅሎ የከፋ ዘመኑን ፣ የሆድ ስሞታውን ተመደፈር በታች አቅልሎ አሳንሶ ግማሹ በፀሎት ጨፌውን ነስንሶ ግማሹ በወኔ ጎፈሬውን ነቅሶ እንደ አንበሳ አግስቶ ፣ እንደነብር ዝቶ በምታ ነጋሪት ሁሉም በአንድ ከቶ አድዋ ምድር ላይ በጦር በጎራዴ የተጋፈጠህ ሰው አላወክም እንጂ ነጩ ፈረስ ያ ነው!! ነጩ ፈረስ የታል??! ነጩ ፈረስ የታል!?? ይኼ… ነጭ ወራሪ ይቀልዳል ልበል?! ነጩ ፈረስማ?! የጣይቱን ምክር ያባ መላን መላ እሺሺ ብሎ ሰምቶ በልቡ እያብላላ የእቴጌዋን ምድር ትዕዛዝ አክብሮ የምትጠ~ጣውን ምንጭ ከብቦተቆጣጥሮ ውሃ ውሃ ያሰኘህ ደንቆሮ ነው ያልከው አላወክም እንጂ ነጩ ፈረስ ያ! ነው!! ነጩ ፈረስማ… ነ~ጩ ፈረስስማ!!? እምነት በልቡ አስሮ አንድነት አክብሮ ፈጣሪውን ሰምቶ ከራሱ ጋር ታርቆ ጦርና ጎራዴ ባጭር ባጭር ታጥቆ ሆ…ብሎ ሲመጣ ሆ…ብለህ ተኩሰህ አገር ትኑር ባለ … አገር ትኑር ባለ አገሩ ላይ ገድለህ እሳት የሚተፋ ባሩዱ ሲያልቅብህ በቀደመው ጥይት ቆስሎ የማረከህ ደሙ እየፈሰሰ ውሃ ጠጣ ያለህ አይገባውም ብለህ ንቀህ የደፈርከው ንቀቱን ዋጥጥ አርጎ አንተን የማረከው ነጩ ፈረስማ መቀሌ አምባላጌ ዶግ አመድ አድርጎህ በአድዋ ተራሮች እፍረት አከናንቦህ ባቆሰልከዉ ጀግና እፍረት እጅ ሰጥተህ ማተብ ባታከብርም ማተብ እያሳየህ እልፍኝ አስገብቶ አብልቶ ያጠጣህ ሮምን የጣለ አለም ያከበረዉ… ሮሮ…ምን የጣለ አለም ያከበረው የጥቁር ህዝብ ኩራት መመኪያ የሆነው ለማረከው ግብር ጥሎ ያጠገበው የአድዋው ጀግና የቴዎድሮስ ልጁ የ ዩሃንስ ወንድም የ ጣይቱ ባሏ አላወክም እንጂ ነጩ ፈረስ ያልከው የጥቁር ህዝብ ኩራት ንጉስ ምኒሊክ ነው!! ሀገርን ከነድንበሩ፣ ታሪክን ከነባህሉ፣ ቋንቋን ከነፊደሉ ያቆዩልን፣ ለዛሬው ማንነታችን የአካል እና የህይወት መስዋዕትነት የከፈሉልን የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖችን እና አርበኞቻችንን እናመሰግናለን! #ክብር_እነሱ_ወድቀው_ኢትዮጵያን_ከእነሙሉ_ክብሯ_ላስረከቡን_አርበኞቻችን_ /በሰሎሞን ሳህለ/
AM
1
5
8
649
ሊቀ መኳስ
ሊቀ መኳስ@Fanozelalem·
ከዛ በኋላ ነው... (ሰሎሞን ሳህለ) ከስድብ አዳራሽ እስካንገት ተግቶ ውርደት እንደ አስቤዛ በልኩ ሸምቶ ከንግግር ዝናብ በመብረቅ ተመትቶ አንድ ጊዜ ሳይሆን ሁለት ጊዜ ሞቶ የሆነው ለሰሚው ሊረዱት አቅቶ ነ በ ር የተገኘዉ ነፍሱን ይማርና በራፉ ተዘግቶ። ከዛ በኋላ ነው ከዛ በኋላ ነው የተከፋ ወዳጅ ያዘነለት ሃገር የሆነስ ሆነና እስኪ እንጠያየቅ እስኪ እንነጋገር "ከዛ በኋላና ከዛ በፊትስ ግን የሆነው ምን ነበር?" ብሎ የሚጠይቅ አንዳችም ሰው የለም ለቃል ለምህላ በሰው እንባ መሳቅ ልማድ አድርጎታል ዓለሙ በሞላ
AM
1
5
10
668
ሊቀ መኳስ retweetledi
ሊቀ መኳስ retweetledi
ሰሊናFano👸🦅
ሰሊናFano👸🦅@QueenLatifano·
The Govt. of Ethiopia continues using drones unchecked in populated areas - markets, public gatherings, even churches. The #IC stays silent. Silence in the face of such indiscriminate, devastating attacks is complicity. Time to act. #AmharaGenocide @hrw @amnesty @VP @AP @AFP @UN
ሰሊናFano👸🦅 tweet media
English
0
5
8
225
ሊቀ መኳስ retweetledi
ሊቀ መኳስ retweetledi
Rutta Alemu
Rutta Alemu@AlemuRutta·
Just concentrate on being faithful to the truth and continue to fight for justice. Let's stand with our beloved Amhara people in Ethiopia! #AmharaGenocide #getintogoodtrouble #AFPO ✊✊✊✊✊✊✊✊
Rutta Alemu tweet media
English
0
41
13
642
ሊቀ መኳስ retweetledi
ሊቀ መኳስ retweetledi
ሊቀ መኳስ retweetledi
ሊቀ መኳስ retweetledi
♥️🖤ሆና-ልያት💚💛❤️🦅
We refuse to be silent. We demand justice for the lives lost, the families shattered, and the communities destroyed. We demand accountability not just from those who commit these crimes, but from those who choose silence. Justice delayed is justice denied. #AmharaGenocide @hrw
♥️🖤ሆና-ልያት💚💛❤️🦅 tweet media
English
0
7
10
381