Halima Yassiin🇪🇹
172 posts

Halima Yassiin🇪🇹 retweetledi

የፎቶ እና ቪዲዮ ጋዜጠኛ ንጉሱ አስራት የሚሳተፍበት ውድድር መጨረሻው ዛሬ ነው። እባካችሁ VOTE በማድረግ ተባበሩ። ውብ የሆኑ ሀገራዊ ፎቶዎችን ይዞ ነው የቀረበው። ዛሬ በየ 3 ሰአቱ vote ማድረግ ትችላላችሁ። ኢትዮጵያውያን አላቹ?!
peoplesartist.org/2026/maryamsin…
AM
Halima Yassiin🇪🇹 retweetledi

“ዛሬ የምንተክለው ዛፍ ለነገው ትውልድ ጥላ እንደሚሆነው ሁሉ፥ ዛሬ የምንገነባው እውነትና ተቋማዊ አቅም ለነገዋ ኢትዮጵያ የጽናት መሰረት ነው።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ።
@AbiyAhmedAli @AdanechAbiebie
#technology
#Ethiopia
#DataProtection

AM
Halima Yassiin🇪🇹 retweetledi

🇪🇹አዲስ አበባ በአለም 3ኛዋ የዲፕሎማሲ ከተማ የኮሪደር ልማቱ የፈጠረው አዲስ ገፅታ ሀገራችን በዲፕሎማሲ ያላትን ተፅዕኖ ፈጣሪነት እና ተሰሚነት ያሳደገ ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያለው ፕሮጀክት ።🇪🇹🙏
@AbiyAhmedAli @AdanechAbiebie @TayeAtske @selamawit_kassa




AM
Halima Yassiin🇪🇹 retweetledi
Halima Yassiin🇪🇹 retweetledi
Halima Yassiin🇪🇹 retweetledi

🌴🌊Ethiopia |Addis Ababa 📍🇪🇹
Where history began and the future is being written. Proudly Ethiopian📍🇪🇹
@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie
@selamawit_kassa
@GyFf689836 @TayeAtske

English

@AddisPolice እባከቹህ ስለ በረከት ገበሬዋ አስሰዱኝ የፖሊስን ስም እየጠፋች እባካችሁ ትክክለኛ መረጃ ስጡኝ
AM
Halima Yassiin🇪🇹 retweetledi

🇪🇹🏢🌻“ንጹህ ከባቢ ላይ መኖር በገንዘብ የማንለካቸውን የጤና ትሩፋቶች የሚያስገኝ ነገር ነው፡፡” - #PMOEthiopia🇪🇹🏢🌻
@AbiyAhmedAli @AdanechAbiebie @PontiacMadeDDG @ishowspeedsui @GiorgiaMeloni @Isaac_Herzog @narendramodi @TayeAtske @selamawit_kassa




AM
Halima Yassiin🇪🇹 retweetledi

t.me/nJE_lcGdnQUwMT…
🇪🇹 ማን ወሰነው ? በኢትዮጵያ ጉዳይ ቴሌግራም ሳምንታዊ ውይይት ላይ ከላይ ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ይግቡና ስለ ሀገራችን እንወያይ ቀይ ባህር እሪስታችን ነው 🇪🇹#ጉዞወደአሰብ🇪🇹
@AbiyAhmedAli @PMEthiopia @_AfricanUnion @UN
ማን ወሰነው ?THE REBELS' BLUNDER@REBELSBLUNDER
t.me/+nJE_lcGdnQUwM… #ሳምንታዊ የውይይት መድረክ ግብዣ፡ "የኢትዮጵያ ጉዳይ" ክቡራት እና ክቡራን የገጻችን ተከታታዮች፤ ወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮችን በሰከነ መንፈስ፣ በዲፕሎማሲያዊ እይታ እና በበሰለ ትንታኔ የምንወያይበት የቴሌግራም ግሩፓችን ቤተሰብ እንድትሆኑ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛችኋለን። ሁልጊዜ ቅዳሜ ቅዳሜ ከታዋቂው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ፕሮግራም አንድ ሰዓት በኋላ (በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ) በወቅታዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ጥልቅ ውይይት እናደርጋለን። 👥 ተሳታፊዎች፦ በዚህ መድረክ ላይ እንደ እነ አቤረታ፣ ተስፋዬ፣ ታዬ፣ ወንዴ እና ሌሎችም በርካታ ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች የሚሳተፉበት በመሆኑ፣ የእርስዎም ተሳትፎ ለውይይቱ ትልቅ ግብዓት ይጨምራል። 🔗 እንዴት መቀላቀል ይቻላል? የበሰለ እና ስርአት ያለው የውይይት ባህልን ለማሳደግ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጭነው ይቀላቀሉን፦ 👉t.me/+nJE_lcGdnQUwM…
AM
Halima Yassiin🇪🇹 retweetledi

I learned how to ride motorcycle here. Now it’s going to be a beautiful park. Addis Ababa upgrading fast. #NoMore concert jungle. @AbiyAhmedAli @AdanechAbiebie @PMEthiopia

English
Halima Yassiin🇪🇹 retweetledi

@MathewosDesta2 @AbiyAhmedAli @AdanechAbiebie @TayeAtske @selamawit_kassa እናመሰግናለን ኢንጂነር በርቱ ኢትዮጵያ አሸንፋለች 👍👍👍👍🤜🤜🤜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
AM
Halima Yassiin🇪🇹 retweetledi











