ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒

5.2K posts

ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 banner
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒

ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒

@MeronaFashion

💚💛❤

Katılım Ekim 2021
337 Takip Edilen186 Takipçiler
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 retweetledi
Dee
Dee@_dagmawitt·
More than 80 innocent Amharas have been brutally massacred in the Oromia region 💔 Another #AmharaGenocide sponsored by @AbiyAhmedAli and carried out by OLF!
English
1
31
63
0
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 retweetledi
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
ሌላ እልቂት፣ ሌላ ሰቆቃ! በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ በርካታ ዜጎቻችንን ትናንት በግፍ ረግፈዋል፣ በርካቶች ታግተው ተወስደዋል። እየተወሰደ ነው የሚባለው እርምጃ የት ደርሷል? ይህ ሊወገዝ የሚገባ ድርጊት መቼ ይሆን ማብቂያው?
AM
39
102
275
0
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 retweetledi
በኃይሉ | Behailu
በኃይሉ | Behailu@behailuuuu·
ወለጋ በደም የጨቀኘ የተረገመ ምድር!💔 #ጊምቢ
AM
0
4
21
0
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 retweetledi
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ)
ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ስለ ፍጹም ፍቅሩ ለኔ ግን ይለያል መላኩ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኛል አባቴ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኛል አሳዳጊዬ ነው ሆኖ እናት አባቴ ❤️ ሚካኤል ባለበት ይሸሻል ጠላቴ
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) tweet media
AM
0
5
43
0
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 retweetledi
ጋዜጠኛ ማክቤል ነኝ Emirates Dubai (Makbel)
ወለጋ የደም ምድር 😭 ትናንት #ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም የተጨፈጨፉት የንፁሃን #አማራ ተወላጆች ቁጥር 250 መድረሱ ተገለፀ! #መንግስት ትዕዛዝ ስለሚጨፈጨፉ ለሞቱት ነፍስ ይማር ከማለት ውጭ ምን ይባላል!! ©አሻራ ሚዲያ
ጋዜጠኛ ማክቤል ነኝ Emirates Dubai (Makbel) tweet media
AM
7
115
128
0
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 retweetledi
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ
በወለጋ ከ80 በላይ አማሮች ተጨፈጨፉ!! በኦሮሚያ መስተዳድር ምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጊምቢ ወረዳ፣ ቶሌ ተብሎ በሚጠራ ቀበሌ ከሰማንያ በላይ አማሮች በአንዳንድ የመንግሥት ባለሥልጣናት እንደሚደገፍ በሚነገርለት ኦነግ-ሸኔ ተጨፍጭፈዋል።
Balderas ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ tweet media
AM
54
156
276
0
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 retweetledi
Fikir🦅
Fikir🦅@Amhara__Fano·
ወለጋ ጊምቢ የአማራ ደም መሬት 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔💔 STOP 🛑 #AmharaGenocide
AM
2
49
96
0
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 retweetledi
melkam molla
melkam molla@MollaMelkam·
ሰበር ። ዛሬ በወለጋ ጊምቢ ቶሌ እስካሁን 71 አማራ ተጨፍጭፏል:: የ15 ቀን አራስ ልጅ ጨምሮ ሴቶች እና ህፃናት ተገድለዋል: ከአንድ ቤት ሚስት እና 5 ልጆች : ሚስት 4 ልጆች እና የአንድ እናት 3 ልጆች እና 1 የ15 ቀን የልጅ ልጅ ታርደዋል:: ዛሬ ሰኔ 11
AM
11
57
83
0
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 retweetledi
ወይፍንክች
ወይፍንክች@Kebra_Nagast2·
ትናንት Report ስታወጡ #AmharaGenocide ብላችሁ በስሙ ጠርታቹሁት ቢሆን ኑሮ ዛሬ 80 አምሐራዎች ባልተጨፈጨፉ ነበር። @AAA_Amhara
AM
3
10
27
0
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
Ethiopia’s Green Legacy Initiative – Planting Our Print for Future Generations
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
English
374
655
1.8K
0
Fikir🦅
Fikir🦅@Amhara__Fano·
አማራ እንደ በግ እየታረደ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ዘር የለኝም የሚል አማራ በቁሙ እንደሞተ ይቁጠረው! #AmharaGenocide
AM
36
62
290
0
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
Review of First Lady’s Hawassa bread factory currently under construction.
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet mediaAbiy Ahmed Ali 🇪🇹 tweet media
English
199
526
1.8K
0
Biurke
Biurke@BiurkeB·
ሲሰሩ ማመስገን ይልመድብን ይሄ ብሔር ያ ብሔር ብለን እራሳችንን ከማሳነስ በስተቀር ምናመጣው ለውጥ የለም በተቻለን አቅም ከብሔር ወትን እንደግፍው #ኢትዮጲያለዘላለምትኑር።
Biurke tweet mediaBiurke tweet mediaBiurke tweet mediaBiurke tweet media
AM
1
10
31
0
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 retweetledi
DerejeK68472577
DerejeK68472577@DerejeK68472577·
በምእራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ በዚች ደቂቃ ከአቢይ ገዳዮች ሸሽተው 6000 አማራዎች በጫካ ውስጥ ዶፍ እየወረደባቸው አሉ።የተቆጠሩ እሬሳዎች 71፣ የተቃጠሉ ቤቶች በሺ የሚቆጠሩ፣ ለነዚህ ተሳዳጆች የሚደርስ የአማራ ሃይል የለም! ከአባይ ዘውዱ
AM
0
91
182
0
Ledet Muleta
Ledet Muleta@ledet_muleta·
The best leader I have seen in my lifetime in #Ethiopia period!!!
Ledet Muleta tweet media
English
99
73
411
0
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 retweetledi
𝐒𝔞ሮን 🇪🇹🕊
𝐒𝔞ሮን 🇪🇹🕊@SaronSaricho·
ያንተን ጥያቄ ለመስማት ነበር ቲቪ የከፈትኩ። እናም አንደበቴን አንደበትህ ላይ አግኝቼዋለሁ። ከተጠያቂው አካል ግን ምንም አይነት መልስ ስለማልጠብቅ ቀሪውን ስብሰባ ረግጬ ወጥቻለሁ። 😆
𝐒𝔞ሮን 🇪🇹🕊 tweet media
AM
115
96
632
0
ተዋህዶ ማንነቴ💒💒💒 retweetledi
Hanna (ድል ለፋኖ✊🏾💚💛❤️)
የታገቱት 17 የአማራ ተማሪዎች ዛሬ 919 ቀናቸው ነው ልጆቹን መልሱልን ተማሪዎቹ የውሸት ትርክት ማወራረጃ አይሆኑም።።ስለነሱ መቼም ዝም አንልም ስለነሱ መጮህ የዜግነት ግዴታችን ነው‼️ #BringBackAmharaStudents #AmharaGenocide #AmharaUnderAttack #WakeUpAmhara
AM
5
79
170
0