CHRIS retweetledi

130ኛው የዓድዋ ድል በዓል❗️
******
በ1888 ዓ.ም አባቶቻችን በአንድነት፣ በጽናትና በጀግንነት የጣሊያንን የቅኝ ግዛት ምኞት አፈር ድሜ አስበሉ። ይህ ታላቅ ድል ለመላው አፍሪካውያንና ለዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ጥቁር ሕዝቦች የኩራት፣ የነፃነትና የማንነት መሠረት ሆኗል።
👉 በ1928–1933 ዓ.ም በተካሄደው የ5 ዓመት የጣሊያን ወረራ ዘመን አርበኞች በጀግንነት እንዲታገሉና በድል እንዲወጡ አድርጓል።
👉 ዛሬም የዐድዋ መንፈስ በትውልድ ውስጥ ሰርፆ፤ ፀረ ህዝብ፣ ፀረ ማንነት የሆነውን አገዛዝ ለመታገል በጫካ፣ በዱርና በገደል የመነነ ትውልድ ፈጥሯል።
የዓድዋ መንፈስ የነፃነት፣ የክብርና የማንነት ምልክት በትውልዱ ይቀጥላል ❗️
ክብር ለምኒሊካዊያን ጀግና አርበኞቻችን❗️
ዓድዋ የጥቁር ሕዝብ ኩራት ናት❗️

AM
























