lideta woreda 7 prosperity party

714 posts

lideta woreda 7 prosperity party banner
lideta woreda 7 prosperity party

lideta woreda 7 prosperity party

@7Lideta

Being social & digital diplomat @all.

Addis Abeba, Ethiopia Katılım Ocak 2021
2.6K Takip Edilen2.6K Takipçiler
lideta woreda 7 prosperity party
የመደመር የአስተሳሰብ ሳንካዎች አጠቃላይ የአስተሳሰብ ችግሮቻችንን የሚመለከቱ ናቸዉ። ተደማሪነታችንም እነዚህን የአስተሳሰብ ችግሮች በቀረፍንበት ልክ የሚወሰን ይሆናል።
lideta woreda 7 prosperity party tweet media
AM
0
0
1
65
lideta woreda 7 prosperity party
ፅዱ ፣ ዘመናዊና ፣ውብ ከተማ በዘመናችን እያ ተፈጠረች ያለች አድስ አዲስ አበባ‼️
lideta woreda 7 prosperity party tweet media
AM
0
0
3
64
lideta woreda 7 prosperity party retweetledi
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
“ በየጊዜው ወጣቶች የምገብርበት የጦርነት ምዕራፍ መዘጋት አለበት “ - አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ በኩል ዛሬ መልዕክት አሰራጭተው ነበር። በዚህም ፤ “ የህዝባችን ሁለንተናዊ መብትና ጥቅም ከማረጋገጥና አስተማማኝ ከማድረግ የሚቀድም ሌላ አጀንዳ የለንም “ ብለዋል። “ የህዝባችን ጥቅምና መብት የሚያረጋግጥ መንገድ ሁሉ እንጓዘዋለን “ ያሉት አቶ ጌታቸው “ ጉዞው እንዲሳካ የህዝቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነው “ ሲሉ አክለዋል። ፕሬዜዳንቱ ፤ “ ከሚገባው በላይ ያበረከተ ህዝብ በቅንነትና ታማኝነት ማገለገል ይገባል “ ሲሉም ገልጸዋል። “ ህዝቡ ከጦርነትና ጦርነት ወለድ ችግሮች በማላቀቅ ወደ አስተማማኝ ሰላም እንዲሸጋገር መስራት ይገባል “ ሲሉም አስገንዝበዋል። አቶ ጌታቸው ረዳ ፤ “ በየጊዜው ትኩስ ሃይል የሆኑትን ወጣቶች የምንገብርበት የጦርነት ምዕራፍ ተዘግቶ ፤ የልማትና የእድገት ፍላጎታችን እንዲሳካ መስራት አለብን “ ብለዋል።
Natnael Mekonnen tweet media
AM
45
62
252
26.8K
lideta woreda 7 prosperity party
ብልፅግና ፓርቲ የሚገነባው የመደመር ትውልድ 🔹በምክንያታዊነት የሚያምን 🔸ጊዜውን በአግባቡ የሚጠቀም 🔸መነሻ እና መድረሻውን ለይቶ የሚያውቅ 🔹ድህነትን የሚጠየፍና ለመቀየር የምሠራ
lideta woreda 7 prosperity party tweet media
AM
0
0
3
57