Getnet Ethiopia

32.3K posts

Getnet Ethiopia banner
Getnet Ethiopia

Getnet Ethiopia

@GetnetSa

Katılım Kasım 2021
89 Takip Edilen571 Takipçiler
Sabitlenmiş Tweet
Getnet Ethiopia
Getnet Ethiopia@GetnetSa·
@NatnaelMekonne7 ሦስት ሺ ዘመንስ አይበቃም ወይ? ➡️ ስልጣን ላይ የወጣ ሁላ ቶሎ የሚተብትበት ➡️ እስር ቤቶች ዜጎች የሚማቅቁበት ➡️ ሞት የረከሰበት ➡️ የአበሻ ኑሮ ከፈረንጅ ውሻ ኑሮ ያነሰበት ➡️ በልመና በዓለም የታወቅንበት ➡️ ... ይህን ለማስተካከል አይበቃም ወይ❓ 💔
AM
13
7
53
11.1K
አማኑኤል
አማኑኤል@LionofJudaea·
The replies : የሰማዪን እመን . 🤣🤣
11
6
70
8.3K
Getnet Ethiopia
Getnet Ethiopia@GetnetSa·
@PPSlayer26 "አያያዙን ዓይተህ ጭብጦውን ቀማው!" ነው ጉዳዩ። ገና ለሚተነፈሰው ዓየር ቀረጥ ሊጣል ይችላል።
AM
0
0
0
3
Mይሳው
Mይሳው@PPSlayer26·
“የብልግና መንግስት በ2019 ዓ.ም በነዳጅ፣ በሪል እስቴት፣ በአልኮልና በትምባሆ እንዲሁም በኢንቨስትመንት ታክስ ነፃ መብቶች ላይ አዳዲስ ቀረጦች ሊጥል እንደሆነ ተገልጿል። አለማቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) እንደገለጸው የኢትዮጵያ መንግሥት 5 ቢሊዮን ዶላር አዲስ የውጭ ብድር ለማግኘት ሲል እነዚህን ሰፊ የታክስ ማሻሻያዎች ተግባራዊ ለማድረግ ወስኗል። ይህ የሆነው የብድሩ ቅድመ ሁኔታ የሀገሪቱን የውስጥ ገቢ በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ ስለሚጠይቅ እንደሆነም አብራርቷል።” ልብ በሉ IMF የሚያበድርበት ቅድመ ሁኔታ የውስጥ ገቢ በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ ሲሆን አበዳሪውም ተበዳሪውም ይህ ስምምነታቸው ሊፈጥረው ስለሚችለው ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውሰ ፈፅሞ ደንታ ቢስ ሆነዋል ማለት ነው።
AM
4
1
10
1.7K
Getnet Ethiopia
Getnet Ethiopia@GetnetSa·
@EnaMamush @yeabatulij ይህንን ቁጭበሉ አለማድነቅ ግን ይከብዳል! 🤷🏾‍♂️ በአዳራሽ ሰውን ሰብስብ ፣ እነደ ላም እኮ ነው የሚያልበው 🤑🤑🤣
AM
0
0
1
7
Getnet Ethiopia retweetledi
MimiEnaMamush
MimiEnaMamush@EnaMamush·
ሱፐርቫይዘርህን በካራቴ አስፈራርተህ ዲግሪዉ ሲሰጥህ👇🏿🤣
AM
0
2
0
314
Getnet Ethiopia retweetledi
Meseret Media
Meseret Media@MeseretMedia·
#ዜናመሠረት ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኦንላይን ይሰጥ የነበረው የፓስፖርት እና የትውልደ ኢትዮጵያውያን መታወቂያ አገልግሎት ተቋረጠ በዲጂታል ኢንቬአ በኩል ማመልከቻ አስገብተው የነበሩ አመልካቾች ማመልከቻቸው በሙሉ ውድቅ እንደሚደረግ ተቋሙ አሳውቋል፣ ዝርዝሩን ያንብቡ meseretmedia.org/p/53c
AM
0
7
18
11K
Getnet Ethiopia retweetledi
Meseret Media
Meseret Media@MeseretMedia·
#ዜናመሠረት በጀነራል ሰአረ መኮንን ግድያ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የነበረው ግለሰብ ከእስር ቤት ውስጥ ተወስዶ አሁን ያለበት ቦታ አለመታወቁ ተገለጸ አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ የጀነራል ሰአረ መኮንን የቅርብ የጥበቃ አባል የነበረ ሲሆን በወቅቱ በአማራ ክልል ከተካሄደውና ከከፍተኛ አመራሮች ግድያ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተማ በተፈጸመው ጥቃት ዋና ተጠርጣሪ ሆኖ በቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወሳል፣ ተጨማሪ ያንብቡ meseretmedia.org/p/a2e
Meseret Media tweet media
AM
13
21
53
10.4K
Getnet Ethiopia
Getnet Ethiopia@GetnetSa·
@Tesafari የዛሬዎቹ የብልጽግና ካድሬዎች ፣ አለቆቻቸው ከነበሩት የትላንትና የህወሓት ካድሬዎች ውድቀት መማር አለመቻላቸው ፣ ታሪክ በግዜ ውስጥ እራሷን መድገሟ እንደማይቀር ማሳያ ነው። ⏳ "ነፋኝ ቀበተተኝ" ድጋሚ እየተዜመ ነው።
AM
0
0
0
14
አጋፋሪ
አጋፋሪ@Tesafari·
በቅልውጥ እና በሎሌነት ለተገኘ ወንበር መላጣ ላይ ሚዶ መሰካት አያስፈልግም። ታምራት ላይኔ ሲያምቧች አብዲ ኢሌ ሚያው ሲል ብዙ ሰው ገናናው ድምጹ ሲሰል ፈርጣማው ጡንቻው ሲሟሽሽ አይተናል። ጀግንነት የጊዜ ነው! #ባንተዛዘብ
AM
4
1
18
585
Getnet Ethiopia retweetledi
Danny (Dennis) Citrinowicz ,داني سيترينوفيتش
As argued repeatedly, the current campaign has produced limited operational gains that are unlikely to alter Iran's strategic calculus. The Trump administration now faces a fundamental choice. It can significantly escalate the conflict and accepting that Iran will almost certainly respond with broader retaliation that could disrupt global energy markets, damage regional stability, and pull the United States deeper into a prolonged confrontation without guaranteeing Iranian capitulation. Or it can pursue a negotiated settlement that, by necessity, accepts some form of Iranian influence over the Strait of Hormuz. The reality is that there is no easy middle ground. Even the current limited campaign is already imposing costs on the global economy while placing growing demands on U.S. military resources, including missile interceptor inventories. Washington must decide whether to go all in diplomatically or all in militarily. Those who believe the United States can simply maintain maritime pressure indefinitely underestimate Tehran's position. From Iran's perspective, if it cannot export its own oil, then no one else should be able to do so freely through the Gulf. Meanwhile, renewed tensions between Saudi Arabia and the Houthis further strengthen Iran's strategic position by increasing pressure on global shipping and energy markets. President Trump is therefore confronting one of the most consequential strategic decisions of his presidency. Every available option carries significant costs. But if the United States is not prepared to commit the military resources necessary to secure the Strait of Hormuz or to eliminate Iran's remaining enriched uranium capability, then a negotiated settlement may ultimately be the more realistic path forward. #iran
Barak Ravid@BarakRavid

🇺🇸🇮🇷The top U.S. military commander in the Middle East, Adm. Brad Cooper, recommended stopping the bombing campaign around the Strait of Hormuz because it has reached the limit of its effectiveness. My story on @axios axios.com/2026/07/26/hor…

English
33
89
341
68.3K
Getnet Ethiopia
Getnet Ethiopia@GetnetSa·
@Keri_jud ጠባቂው እነዳይሰለች ቡና እና ሻይ ቢቀርብ ☕️☕️
AM
0
0
0
42
K E R I
K E R I@Keri_jud·
ብዙ ቢሮዎች ላይ ጉዳይ ለማስፈፀም ወይም ቅሬታ ለማቅረብ ስንሄድ እየተለመደች የመጣች “አረፍ በይ” የምትለዋ ስራ ማጓተቻና አሳቢ መስለው ዞር እንድንልላቸው የሚጠቀሟትን የተንኮል ስንኝ መንግስት ምን ሊያደርጋት አሰበ? 🤔
AM
5
1
23
1.2K
Dove/ርግብ
Dove/ርግብ@LikeSugur31621·
Highschool Higher school High high high A starting point for Sensual Desires Moments of trembling hearts Kalieadescope Times of Fantasies Island of La La Land Dreams Who knows about tomorrow❓ & Who cares We were Kissing shining Sunsets While Caressing Dreamy dawns Se La Vie 👋
Dove/ርግብ tweet media
English
1
1
3
122
Getnet Ethiopia retweetledi
Isaiah Ainkekulu
Isaiah Ainkekulu@ainkekulu·
The problem is you! You’ve been sleeping for a long time and just woke up. So don’t go back to sleep—you’ve had more than enough sleep already! 😂
English
2
4
9
1.3K
Getnet Ethiopia
Getnet Ethiopia@GetnetSa·
@AdanechAbiebie የህወሓት ፖለቲካም መንቻካ ነበር። የጡት ልጁ የብልጽግና ደግሞ "ሰግጥ ፈምስ" ሆነብን 😜
AM
0
0
0
9
Adanech Abiebie
Adanech Abiebie@AdanechAbiebie·
#AddisAbaba ሃዳ አልማህዲ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ለሃገራዊ ምክክር ከተፎካካሪ ፓርቲ ተወክላ የተጣለባትን ውክላና እና ሃላፊነት በታላቅ የሀገር ፍቅር እና የእኔነት ስሜት እየተወጣች እያለ ወንድ ልጅ በሰላም ተገላግላለች። እኛም ወ/ሮ ሃዳን በአዲስ ዓለማቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ማረፍያ ክፍል አዘጋጅተን ለአራስ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን አሟልተን እንኳን ደስ አለሽ ብለን ጠይቀናታል። ህፃን ኮሚሽንም እደግ ተመንደግ! ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
Adanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet mediaAdanech Abiebie tweet media
AM
34
40
203
18.2K
Getnet Ethiopia retweetledi
Mesay Mekonnen
Mesay Mekonnen@mamamesay·
የአብይ አህመድ የምክክር ተውኔት በሰላማዊ ዜጎች ጭፍጨፋ ታጅቦ እየተካሄደ ነው። ቂም ይዞ ጸሎት ሳል ይዞ ስርቆት እንደማይሆን ሁሉ ጦርነትና ቀውስ በበረከተበት ምድር ምክክር ምንም ትርጉም እንደሌለው፥ ፈጽሞ የሚታሰብም እንዳልሆነ ተፈጥሮአዊ እውነት ነው ብሎ ድምዳሜ የሚሰጠው ጉዳይ ነው። በአብይ አህመዷ ኢትዮጵያ ግን ተፈጥሮ ዑደቷን ስታለች። እውነት ተገልብጧል። ነጭ በጥቁር ይገለጻል። ጥላቻ እንደፍቅር ይሰበካል። የፋኖው አመራር አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ እንዳለው ኢትዮጵያ እየመከረች ሳይሆን እያበደች ናት። ዜጎቿን ቀርጥፎ እየበላ ያለ ጦርነት ውስጥ ገብታ አዲስ አበባ አንድ አዳራሽ ውስጥ ''ምክክር'' የሚሉት ብሄራዊ ቧልት እየተካሄደባት ነው። ለኢትዮጵያ እንደዚህ ዘመን ስብራት ገጥሟት የሚያውቅ አይመስልም። እንጭጭ አንጎል እየገዛት አለመጥፋቷ በራሱ የአምላክ እጅ ቢኖርበት ነው። ዛሬ ከወሎ የምንሰማው እጅግ አስደንጋጭ ነገር ነው። መቼም ምክክር ተብሎ ዲቤ እየተመታ በመሆኑ እንጂ የተፈጠረው ነገር አዲስ ሆኖ አይደለም። ቢያንስ ወፈፌው ለተውኔቱ ድምቀት የጥይትን ድምጽ ለጊዜው እንኳን እንዳይሰማ ያደርጋል የሚል ትንሽ ተስፋ አድርጌ ነበር። ሰውዬው ፍጹም ጨካኝና አረመኔ መሆኑን በሚያረጋግጥ መልኩ አዲስ አበባ ላይ ምክክር እያለ ብሄራዊ ቀልድ ላይ ህዝቡን ጠምዶ፥ ጎጃምና ወሎ ላይ እናቶችንና ህጻናትን በድሮንና በሮኬት እየጨፈጨፈ ነው። መካነሰላም ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የአርሴማ አንድነት ገዳም ላይ ዛሬ የድሮን ጥቃት በመፈጸም በርካታ መነኮሳትን ገድሏል። በዚያው አከባቢ በሚገኝ መንደር ላይም ተመሳሳይ ጥቃት ፈጽሞ እናቶችና ህጻናት ደማቸው መንገድ ላይ ፈሶ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል። ቪዲዮን ለማየት እንደአብይ አህመድ ጨካኝ መሆንን ይጠይቃል። የወሎ ተወካዮች ነን የሚሉ ሰዎች ምናልባትም ህሊና ያለው ሰው እዚያ አዳራሽ ውስጥ ይሄን እየሰማ ምን ይል ይሆን? ኢትዮጵያ ጥልቅ ብሄራዊ አደጋ ውስጥ ናት። የዚህ አደጋ ዋና ፈጣሪና ተዋናይ የሆነው ግለሰብ ደግሞ አብይ አህመድ ይባላል። መስቀል አደባባይ የትግራይ ተወላጆችን ሰብስቦ ስለጦርነት ጥሪ ያደርጋል፥ እዚያው አዲስ አበባ በአንድና ሁለት ኪሎሜትር ርቀት ከኮንቬንሽን ማዕከል ''ምክክር'' የሚል ተውኔት ያሳያል። ከአዲስ አበባ በጥቂት መቶ ኪሎሜትሮች ርቀት እሳት በሚተፉ ከባድ መሳሪያዎች መንደሮችን ያጋያል፥ አዲስ አበባ ላይ ''የጥይትን ድምጽ የሚያስቀር ምክክር'' በሚል ገለባ መፈክር ህዝብን ያደናግራል። ድሮም በድህነት እያቆረቆዛት ያለችን ሀገር ''ብልጽግና'' የሚል ስያሜ በሰጠው ፓርቲ ይገዛታል። ጸረ ሰላም ሆኖ፥ ጦርነትንና ቀውስን እየቀፈቀፈ፥ በኢትዮጵያውያን መሀል ጥላቻን እየጠመቀ ''የሰላም ሚኒስቴር'' የሚል ግዑዝ መስሪያ ቤት አቋቁሞ ቢሊዮን ብሮችን ይረጫል። ይህን ጸረ ህዝብ፥ ጸረ ደሀ፥ ጸረ ኢትዮጵያ የሆነን የድኩማን ስብስብ ጫንቃችን ላይ አዝለን የምንዘልቀው እስከመቼ ይሆን?
AM
0
64
105
11.8K
Getnet Ethiopia retweetledi
Fidias Panayiotou
Fidias Panayiotou@Fidias0·
I Caught Politicians Not Doing Their Job
English
51
236
1.2K
20.3K
Getnet Ethiopia
Getnet Ethiopia@GetnetSa·
@solassefa "ብዙ ተባዙ ፣ ምድርንም ሙሏት!" የሚለው ትዕዛዝ "ምድር ሞልታለችና ፣ ልጅ በእድሉ አያድግም!" በሚል ትዕዛዝ መተካቱን ብዙዎች ገና አልሰማንም። የካድሬዎች የወሊድ ድራማ ደግሞ ፣ ቁጥራችን መንምኖ ከዓለም ላይ ልንጠፋ የደረስን አስመስሎናል።
AM
0
0
1
109
Solomon Assefa
Solomon Assefa@solassefa·
መራባት ማቆም እንዳለብን አንዱ ማሳያ ብሄራዊ ምክክር መሃል ልጅ መውለድ አለማቆማችን ነው። ሰው እንዴት 9 ወር ያለፋቸው ነፍሰ ጡሮች "በሉ ሂዱ የ ዘመናት ችግር ተነጋግራችሁ ፍቱ!" ብሎ ይልካል? በዚህ አያያዝ እግር ኳስ መሃልም እንወልድ ይሆናል።
Wiesbaden, Germany 🇩🇪 AM
20
1
63
3.8K
Ethio-irish
Ethio-irish@Eth_Ireland·
@solassefa Any woman from ገጠር or anywhere in Ethiopia wouldn’t want to miss the opportunity of an all paid trip to Addis with per diem money, decent hotel accommodation and the chance to deliver in Addis….
English
6
0
8
511