
@Aman74839942 @martinplaut የድህነት ዜና መስማት የሚፈልግ የለም
ግን ያለውን ሐቅ
የለም ስላልከው አይቀየርም ወይም ስለደበቅከው አይጠፋም
እውነቱን ተጋፍጦ ድሕነትን እንዴት ማሻሻል ይቻላል ስራ መፍጠር የሚያስችል አማራጭ ማቅረብ ነው ወሳኙ።
የሕልም እንጀራ አያጠግብም
AM
Rahwa G.
8.2K posts

@RahwaG7
Die Würde des Menschen ist unantastbar. Sie zu achten und zu schützen ist Verpflichtung aller staatlichen Gewalt.



















