
Alexander Beraki
5.4K posts

Alexander Beraki
@access65
“Truth-believers may face glitches in a distorted world, but history always crowns them the victors.”🇺🇸 🇪🇷








ለፅድቅ ብዬ ባዝላት፣ ተንጠልጥላ ቀረች! ሀ) ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር የተቀላቀለችው በተመድ ውሳኔ ነው ለ) ጃንሆይ ከውህደቱ በኋላ በ3 አመታት የሰሩት ልማት ኢሳያስ በ30 አመታት መስራት አልቻለም ጃንሆይ ሺ አመት ይንገሡ! #ኢትዮጵያ #Ethiopia

At the end of February, a small delegation of #Eritrean military personnel led by Brigadier General Eyob Fesehaye travelled to Mekelle, capital of Tigray, to meet with the head of the region's Peace and Security Bureau, Tigrayan General Fisseha Kidanu. africaintelligence.com/eastern-africa…

ቀይ ባሕርና ኢትዮጵያ፦ የየብስ ተከልነት ፈተናዎች፣ የጂኦፖለቲካ ትኩሳት እና የትውልድ ተልዕኮ *********************** ቀይ ባሕር ለኢትዮጵያ ተራ የውኃ አካል ሳይሆን የታሪኳ መገኛ፣ የኢኮኖሚዋ የጀርባ አጥንት እና የብሔራዊ ኅልውናዋ መሠረት ነው። ከጥንታዊው የአክሱም ሥልጣኔ እና ከአዱሊስ ወደብ ጀምሮ ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ላይ የበላይነት የነበራት እና የባሕር ኃይል የነበራት ሀገር ነበረች። የአሰብ ወደብ በታሪክ፣ በሕግ እና በሕዝብ አሰፋፈር የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ መተንፈሻ መሆኑ በተለያዩ ምሁራን በማስረጃ ያቀርባሉ። እንደ መሠረታዊ ጥቅም እና ታሪካዊ ባለቤትነት ያሉ ዓለም አቀፍ የሕግ መርሆችም ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ላይ ያላትን መብት ያረጋግጣሉ። ነገር ግን በቅኝ ግዛት ሴራዎች እና በውስጥ ፖለቲካ ስህተቶች ምክንያት ኢትዮጵያ የባሕር በርዋን አጥታ ለከፍተኛ ማነቆ ተዳርጋለች። በዚህም ለወደብ ኪራይ እና ለአገልግሎት ክፍያ በቀን ከ3 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለጅቡቲ ለመገበር ተገድዳለች። ከ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት እና በፍጥነት እያደገች ያለች ሀገር፣ ያለ ራሷ የባሕር በር የኢኮኖሚ ነጻነቷን ማረጋገጥ አትችልም። አሁን ላይ ቀይ ባሕር የዓለም ኃያላን ጡንቻቸውን የሚለካኩበት ስትራቴጂካዊ ቀጣና በመሆኑ፣ ኢትዮጵያ በቀጣናው የሚገባትን ሚና ለማግኘት የባሕር በር ያስፈልጋታል። የሆርሙዝ ሰርጥ ሥጋት ላይ በወደቀበት በዚህ ወቅት ደግሞ ኢትዮጵያ የባሕር በር ማግኘቷ ለዓለም አቀፍ የንግድ መስመር ሰላም እና ደኅንነት ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል። የባሕር በር ጥያቄ የታሪክ ናፍቆት ሳይሆን፣ መጪው ትውልድ ኢ-ፍትሐዊነትን በማረም ሀገራችንን ከድህነት እና ከማነቆ የሚያላቅቅበት ታሪካዊ ኃላፊነት ነው። ይህ ሐሳብ በሰፊው የተዳሰሰበትን ሙሉ መረጃ አስተያየት መስጫው ውስጥ ከተቀመጠው የድረ ገጻችን ሊንክ ያገኙታል፤





The U.S.–Israel–Iran confrontation directly threatens Ethiopia’s economic and energy security by exposing its heavy reliance on Gulf supply routes. Miftah Mohammed argues that disruptions in the Strait of Hormuz and Red Sea insecurity jeopardize Ethiopia’s fuel imports, trade connectivity, and macroeconomic stability. However, he suggests Ethiopia can mitigate these risks through strategic hedging, energy diversification, and proactive diplomacy—leveraging BRICS+ and regional frameworks to secure maritime access and regional leadership. Read more: ifa.gov.et/2026/03/16/nav…














Presidents of Eritrea Since Independence 🇪🇷 1993 — Isaias Afwerki 🇪🇷 1994 — Isaias Afwerki 🇪🇷 1995 — Isaias Afwerki 🇪🇷 1996 — Isaias Afwerki 🇪🇷 1997 — Isaias Afwerki 🇪🇷 1998 — Isaias Afwerki 🇪🇷 1999 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2000 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2001 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2002 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2003 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2004 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2005 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2006 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2007 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2008 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2009 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2010 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2011 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2012 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2013 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2014 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2015 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2016 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2017 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2018 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2019 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2020 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2021 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2022 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2023 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2024 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2025 — Isaias Afwerki 🇪🇷 2026 — Isaias Afwerki 🇪🇷 Source: Government of Eritrea/historical records












