ጎይተኦም ወዲ ትግራይ

14K posts

ጎይተኦም ወዲ ትግራይ

ጎይተኦም ወዲ ትግራይ

@GetchTiger

Am honest and trustworthy

Katılım Ocak 2010
514 Takip Edilen217 Takipçiler
engida zewdie
engida zewdie@EngidaEwdie·
@NatnaelMekonne7 @Amie74152698 I wish all the 26 tplf top officials who passed the fateful decision to attack the Northern command have joined seyoum, abay and others. Their departure could have made things better. They are born evil souls.
English
2
0
3
880
Natnael Mekonnen
Natnael Mekonnen@NatnaelMekonne7·
NewsAlert ‼️የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ “ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ርክክብ” የማይፈጽሙ ከሆነ “ስህተት” እንደሚሆን የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ቃል አቀባይ ለቢቢሲ ተናገሩ። የህወሓት ቃል አቀባይ ሚካኤል አስገዶም የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርም “እየፈረሰ በመሆኑ” ከፌደራል መንግሥት ጋር ያለው የግንኙነት “ገመድ መበጠሱን” ገልጸዋል። ከቢቢሲ ጋር አጭር ቃለ መጠይቅ ያደረጉት ቃለ አቀባዩ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሁለት ሳምንት ገደማ በፊት ያስተላለፈውን ውሳኔ በተመለከተ ከተለያዩ አካላት ጋር “ውይይት” እየተካሄደ እንደሆነ ተናግረዋል። የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ሚያዝያ 11/2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ከስድስት ዓመት በፊት ክልሉ ውስጥ በተደረገ ምርጫ “የተመረጠው የትግራይ መንግሥት ምክር ቤት ወደ ሥራ” እንዲመለስ መወሰኑን አስታውቆ ነበር። ህወሓት ይህንን ውሳኔው ያስታወቀው ፌደራል መንግሥት ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኋላ የተቋቋመውን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እየመሩ ያሉት ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደን የሥልጣን ቆይታ በአንድ ዓመት ካራዘመ ከሁለት ሳምንት ገደማ በኋላ ነው። ቃል አቀባዩ ሚካኤል የፌደራል መንግሥት ውሳኔውን ያስተላለፈው ህወሓትን “ሳያስፈቅድ፣ ሳያማክር፣ ለብቻው” ነው ብለዋል። “ጄነራል ታደሰ የመጀመሪያው ዓመት [ላይ] የተሾመው በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት በወጣው ደንብ ነው። አሁን ግን እርሱ ተጥሶ በ2013 በወጣ ደንብ ነው” ብለዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬዝዳንቱ የሥልጣን ዘመን በአንድ ዓመት መራዘሙን ይፋ ባደረገበት የፌስቡክ ልጥፍ ላይ ጠቅሶ የነበረው የትግራይ ጦርነት ከተጀመረ ከወራት በኋላ የወጣውን የጊዜያዊ አስተዳደር ማቋቋሚያ ደንብ ነበር። ይህ ደንብ ከፕሪቶሪያ ስምምነት መፈረም በኋላ አሁን በስራ ላይ ያለውን አስተዳደር ለማቋቋም በወጣው ደንብ ተሽሯል። ቢቢሲ ስለዚህ ጉዳይ ጥያቄ ያቀረበላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም የተሻረው ደንብ የተጠቀሰው “በስህተት” እንደሆነ እና እንደሚስተካከል አሳውቀዋል።
Natnael Mekonnen tweet media
AM
10
13
39
7.8K
ጎይተኦም ወዲ ትግራይ
@MehariTekie1 @NatnaelMekonne7 ሲጀመር በጠመንጃ ስልጣን ለማስቀጠል በየክልሉ እየዞረ ሃገር እያፈረሰ ያለው ጁንታ የኦሮሞ ብልፅግና ነው። ህወሓት እማ የለውጥ ኃይል ተብሎ ለመጣው ከሃዲ ስብስቕ በክብር ስልጣን ኣስረክቦ ነበረ።
AM
1
0
1
12
Mehari Tekie
Mehari Tekie@MehariTekie1·
@NatnaelMekonne7 የጁንታው የጥፋት መንገድ ቀጥሏል! የንብ ቀፎን እየነካኩ ነው! የትግራይን ልጆች ዳግም ለጦርነት ሊማህዱ እያሴሩ ነው። መከላከያ በአሁኑ ጊዜ የህዋሃትን የሽብር ቡድን መሪዎች ብቻ ለይቶ እርምጃ መውሰድ አለበት! የሀገር ሰላም መናጋት ይብቃ!
AM
1
0
5
629
lily
lily@vxylily·
How many girls?
lily tweet media
English
481
7
72
24.5K
ጎይተኦም ወዲ ትግራይ
@ajosephstyl3 No one gives heed of your perspectirve just because your view is just your interest or wish that can change nothing. 🇪🇷 is a UN recognized nation not part of empire 🇪🇹. Rather please make sure the fragile empire 🇪🇹 remains with less Tigray intact and doesnt disintegrate. ✌️✌️✌️
English
0
0
0
8
Prince Alemayehu
Prince Alemayehu@ajosephstyl3·
As an Ethiopian I do not recognize Eritrea as a country
Prince Alemayehu tweet media
English
173
32
204
17.2K
ጎይተኦም ወዲ ትግራይ retweetledi
Mulugeta Gebregziabher, PhD
Mulugeta Gebregziabher, PhD@ProfMulugeta·
ተዝካር እንዃዕ ንፓለቲካዊ ሞት ጌታቸው፣ ፃድቃንን ተመወልቶምን ናይ ሓደ ዓመት ተዝካር ኣብፀሓና! ታይ እናገበርኩም ኣሕሊፋክመዎ? ንሱዃ ናይ ፍርድቤት ወረቐት ክቐድድን ናይ ሓደ ዓመት ዝኽሪ ክትንትን ውዒሉ ኢሎሞ! ካብ ሰርሐይ መልሲ እየ ናይ “ሙት ዓመት” ረሲዕኻ ዝብል ዲኤም መፂኡኒ 😆 @TigraiTsier @Tigrai_TV @ShewitHzkias1 @AmlakRedeat @GaltconMikias @getish_desta @JoeTseGy @Wedi_ATM
Mulugeta Gebregziabher, PhD tweet mediaMulugeta Gebregziabher, PhD tweet mediaMulugeta Gebregziabher, PhD tweet mediaMulugeta Gebregziabher, PhD tweet media
AM
4
17
42
1.8K
Medemer
Medemer@MedemerNow·
"ዐድዋ አፍሪካዊያን ቅኝ ግዛትን ፈጽሞ እንደማይቀበሉ ያሳዩበት ድል ነው" #የመደመርመንግሥት
Medemer tweet media
AM
3
19
58
1.6K
Meredit Fernandez
Meredit Fernandez@MereditFernand3·
#ሰበር_ዜና‼️ የህውሓት ቀኝ እጅ የሆነው ጦር "አርሚ 42" መበተኑ ተገለፀ! የህወሃት ከፍተኛ መሪዎች ከፍተኛ ተስፋ የጣሉበት እና እንደ special commando ተዋጊ ኃይል የሚያዩት “አርሚ 42” በከባድ መከፋፈል እና በመበታተን ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። ሰራዊቱ “አላስፈላጊ ጦርነት” ሰልችቶናል፣ ያለፈው ስህተት ይበቃናል፤ ለትግራይ ሕዝብም መከራና ስቃይ አንቸረውም.. ከእንግዲህ ከ #ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጋር አንዋጋም በማለት በመበታተን ላይ እንደሚገኝም ተገልጿል። በህወሃት አርሚ 42 ስር ከሚገኙ በርካታ ክ/ጦሮች ሰራዊቱ አልዋጋም በማለት እየተበታተነ እንደሆነ ከዚህ በፊት ወደ እናንተ ማድረሳችን የሚታወስ ነው። .
Meredit Fernandez tweet media
AM
14
16
60
5.6K
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹@Semibintjemal3·
ልኡሉ ቢሞት ደብረፂዬ፣ ጃ-War አልያም ዘመነ ካሴ ጣብያ ስልጣን የሚወርስ እስኪመስል እኮ ነው የባንዳው በሙሉ ጭፈራ ልኡሉ እንኳን ሊሞቱ የረባ ህመምም አላገኘውም😏 የሚገርመው በሱ ሀገር እየኖሩኮነው በዚህ ልክ ክፋተቸውን በሚድያ የሚዘረግፉት
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 tweet media
AM
15
4
43
4.1K
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹@DerejeGerefa·
ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኙ የግብፅና ሻዕቢያ ተላላኪ ባንዳዎችን የማፅዳት ኦፕሬሽን ትጀምራለች። በኦፕሬሽኑ ዋነኛ ሀገር ሻጭ ባንዳዎች ታርጌት ተደርገዋል። ኢትዮጵያን ለዘመናት ሲያደሙ የነበሩትም በዚህ ኦፕሬሽን ኢላማ ተደርገዋል።
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet mediaDereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet mediaDereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet mediaDereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet media
AM
56
32
189
12.1K
ጎይተኦም ወዲ ትግራይ
@AbrarSuleiman ውሸት ኣይሰለቻችሁም ወይ??? ዓሰብ ራስገዝ የሆነው በደርግ ነው። ካልሆነ ዓሰብ በምኒሊክም ይሁን በሃይለስላሴ የኤርተሸራ ነበረ። ኤርትራ በተባበሩትመንግስታት ከኢትዮጵያ እንድትቀላቀል ሲወሰን ዓሰብ በራስገዝነት የኢትዮጵያ ኣካል ኣልነበረም44.
AM
0
0
0
0
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
ኤርትራ ስትገነጠል አሰብ እራሱን የቻለ ራስ ገዝ ነበር። ሐቁ ይህ ነው! The 1964 Cairo Declaration of the Organisation of African Unity (OAU) established the principle that all member states must respect the borders existing on their achievement of national independence
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን tweet media
English
81
19
107
9K
Adugna Boru
Adugna Boru@DelimaxEphrem·
@AbiyAhmedAli In my eyes, Abichu remains a living miracle. Long live our pride.
English
4
0
8
754
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹@AbiyAhmedAli·
ዛሬ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት
AM
152
271
985
34.3K
Office of the Prime Minister - Ethiopia
The people of Tigray must be actors in the political arena! The people of Tigray want peace and development. They are peace-loving people who want to overcome their current hardships, work hard, and transform their lives through their own efforts. They also want to work together and grow in cooperation with their fellow Ethiopians. However, the people of Tigray have not been actors in the political arena; instead, they have merely been a stage on which others perform. A stage is something others play on; it does not act by itself. Therefore, the people of Tigray must become actors in their own right. To achieve this, a new political mindset is required. Politicians in Tigray must also transition from being supporting actors to becoming leading actors. #PMAbiyResponds #PMOEthiopia
Office of the Prime Minister - Ethiopia tweet media
English
44
45
148
12.1K
ጎይተኦም ወዲ ትግራይ
@PMEthiopia Tigreans are prime actors in their political affairs and doesn't allow external actors who want to put puppets like Dr. Mulu Nega or Abraham Belay in their region. This is not Amhara whom Abiy Ahmed had kept changing leaders where the region has now its seventh president. 😆😆😆
English
0
0
1
56
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹@Semibintjemal3·
የዛሬ የሻአቢያ ወታደር ምርኮ 😀 ሲማረኩ ትግራዋይ ነን የሚሉት ነገርስ 😂
🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 tweet media
AM
21
22
74
3.8K
Conflict Zone
Conflict Zone@breaking_bre·
🚨TPLF UPDATE 3 Many Members of the so-called Army 17, Suhul Division of the TPLF, refused their orders and joined the TPF.
English
20
15
150
16.2K
ጎይተኦም ወዲ ትግራይ
@HannaaLido ተገዶ የወጣ ህዝብ እና ወራሪ ሰፋሪዎች ብቻ ናቸው። የማይፀብሪ ሃገሬው ባለመሬቱ በሽረ ኣክሱም መጠለያ በቁርና ርሃብ እየተሰቃየ ነው።
AM
0
0
1
16
Hannaa Abdisa
Hannaa Abdisa@HannaaLido·
#ሰበር ዜና ህወሓትን ማየት አልፈልግም'' የማይፀብሪ ህዝብ"
AM
23
38
105
6.2K
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹@DerejeGerefa·
ጦርነት ይብቃ! ኢትዮጵያ በዘመናት የእርስ በርስ ጦርነት ውድ ልጆቿን አጥታለች። የኢትዮጵያ እናቶች በስልጣን ጥማትና ጥቅም በታወሩ ፖለቲከኞች ምክንያት ውድ ልጆቻቸውን አጥተዋል።ከእርስ በርስ ጦርነት ማንም አያተርፍም። ጦርነት ይብቃ! #NO_WAR
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 tweet media
AM
30
11
78
6.2K
ጎይተኦም ወዲ ትግራይ
@HouseForeign @RepGregoryMeeks Thank you for standing with tje people for peace. Abiy Ahmed has continued to drag his feet to implement Pretoria agreement. Over a million IDPs from Western Tigray are all over Tigray and Sudan the way forward for a lasting peace is safe and dignofied return IDPs to their home.
English
0
0
4
222