Sabitlenmiş Tweet

ከሞትኩ በኋላ ለምን ዘልዝለህ ቋንጣ አታረገኝም ከፈለክ
እኛ የወጣነው ጫካ የገባነው መሳሪያም ፖለቲካም የማያውቁ ህፃናት በሰልፍ ሲታረዱ አይተን ነው ።
እኛ የወጣነው ነፍሰጡር ሴት ሆዶ ተቀዶ ሽሉ ወጥቶ ምኒልክን ይመስላል ብለው ሲዘባበቱ አይተን ነው ።
እኛ የወጣነው ምንም የማያውቁ ህፃናት እና እናቶች በካራ በቀስት የማንም መጫወቻ ሆነው አይተን ነው ።
በሒወት እያለሁ እኔ የምኒልክ ልጅ በአማራነቴ ኮርቼ ባንዲራዬን አውለብልቤ በሴትነቴ ሳልደፈር በማንነቴ ሳልሸማቀቅ በኩራት እኖራለሁ እንጂ በፍፁም ተሸማቅቄ አልገዛም እምቢኝ ለባርነት ✊💪
ምክንያቱም እኔ የአስማረ ዳኜ የአስቻው ደሴ ልጅ ነኝ
የአማራን ጠላት በግምባሩ ከተንበት እንሞታለነ ኮራ ብለነ ‼️
ይብላኝ ፋኖ ሳይሆን ወንድ ሆኖ ቤቱ ለሚሞት 😏
በሞቱ ጀግኖች ሚዲያ ላይ ላይክ ከምትሰበስብ ፋኖ ሆነህ ገዳዮችን ተበቀል ወንድ ነኝ ካልክ 😡
ምትጮኸው ሚሰማ ሲኖር ነው የምተሰማው የምትከበረው በነፍጥህ ነው በክንድህ ነው በሰላማዊ መንገድማ ጮኸን የሚሰማ ጠፍቶ መስሎኝ ጫካ የገባን !!
ወንድ ነኝ ካልክ በሴት ታጋዮች መስዋዕትነት ከምትነግድ ወርደህ ታገል የእናትህን የሚስትህን የእህትህን ገዳይ ተበቀል!!
እኛማ ሴቶቹ የብልፅግናን አራዊት ሰራዊት በግምባሩ ከተንበት እንሞታለነ ኮራ ብለነ !!
ፋኖ ባርች 💪
@amharastrength
#ሸዋ_ጠቅላይ_ግዛት
#አማራ_ጠቅላይ_ግዛት #AmharaGenocide

AM
















